ለጌታ ነገር በተጋው መጠን ፈተና ይበዛብኛል ለምትሉ ሰዎች!
ዓለም አጥበቀው ከጌታ ጋር ሕይወት ለመኖር ለሚናፍቁ ሰዎች ምቹ አይደለችም የእኛ ምቹ መኖሪያ ስፍራ ሰማይ ነው።
ከጌታ በኖርክ መጠን ዓለምን ጨለማዋን ትገልጥባታለህ ስለዚህ ወዳጇ ሳትሆን ጠላቷ ነህ ቢመስልህም ባይመስልህም በግልጥ ወይ በስውር ትዋጋናለች።
ስለዚህ በመጠን ኖረን ጨለማዋን መግለጥ ካልቻልን ልታስርን በምትፈልገው ሁሉ አስራን ባርያ ታደርገናለች አልያም ፍቅሯን በመስበክ ወዳጇ ታደርገንና ያላትን ትሰጠናለች የወደደች መስላ የእግዚአብሔር ጠላት ታደርገናለች።
ፈተናው በእግዚአብሔር ላይ ያለንን መታመንና መውደድ ማስጣል ነው። ፈተናውን ማለፍ ካልቻልን ባርያ መሆን ግዴታችን ይሆናል።
በአጭሩ በፈተና ጽና አይዞህ ወዳጄ ለጌታ ለመኖር በታገለ መጠን ተሰነካክሎ በፈተና የወደቀ እንደ እኔ ምስክር አታገኝምና ጽና አይዞህ መንገዳችን ረጅም ነው መዳረሻው ሰማይ ነው።
ተራራውን ሸለቆውን ጭንቀት መከራውን ሳቅና ደስታውን ድልና ሽንፈቱን አልፈን ሰማይ እንገናኛለን ምክንያቱም መዳራሻችን ሰማይ ነው።
“በፈተና የሚጸና ሰው የተባረከ ነው፤ ከተፈተነ በኋላ ለሚወዱት ተስፋ ስለ እርሱ የሰጣቸውን የሕይወትን አክሊል ይቀበላልና።”
— ያዕቆብ 1፥12
በርታ አይዞህ!!
በአጭሩ በፈተና ጽኑ!!