የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ |
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ
1. ለ2019 ዓ.ም ትምህርት ዘመን ለኮሌጃችን በህክምና (Medicine) ዶክትሬት ዲግሪ እና በአጠቃላይ ነርሲንግ (Comprehensive Nursing) ለመማር ያመለከታችሁ የማጣሪያ ፈተና የሚሰጠው መስከረም 20/ 2019ዓ.ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ ነው፡፡
2. የመፈተኛ ቦታ አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ዋናው ግቢ (ስድስት ኪሎ) ፈተና ማእከል
3. ፈተና ላይ መቅረብ የምትችሉ የማመለከቻ መስፈርቱን አሟልታችሁ የሚያስፈልጉ ዶክመንቶችን በሙሉ እና የመመዝገቢያ ቀን ከማብቃቱ በፊት የሟላችሁ ወይም ያስገባቹ ብቻ ናችሁ፡፡
4. ለፈተና ብቁ የሆናችሁ ዝርዝር በኮሌጁ ድህረ ገጽ ዝርዝራችሁን ማየት ትችላላችሁ፡፡
5. ለፈተና ስተቀርቡ እራሳችሁን የሚገልፅ መታወቀያ ወይም ፓስፖርት ያዞ መመጣት አስፈላጊ ነው፡፡
6. የማጣያ ፈተና ውጤት መስከረም 21, 2019 ዓ.ም ከሰዓት በኮሌጁ ደህረ-ገፅ ይለቀቃል፡፡
7. የቃል ፈተና መስከረም 21, 2019 ዓ.ም በኮሌጃችን የቅ/ጳ/ሆ/ሚ/ኮ የሚሰጥ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የተፈታኞች ስም ዝርዝርና ፈተና ጣቢያ ⤵️
t.me/healthinovation/58752