Health info & vaccancy news (HIVN) dan repost
የስራ ቅጥር ማስታወቂያ | ድጋሚ የወጣ
ድርጅታችን ፍቱን ፊዚዮቴራፒ ልዩ ክሊኒክ
ለገርጂ ቅርንጫፍ በሚከተሉት የስራ ዘርፎች አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅተር ይፈልጋል። ስሆነም መስፈርቱን የምታሟሉ ማመልከት ትችላላችሁ።
የወጣበት ቀን: 21-01-2019 EC
1. የስራ መደብ: እንግዳ ተቀባይ (ሪሴፕሽኒስት)
• ተፈለጊ የትም/ት ደረጃ: በማንኛውም የትም/ት ዘርፍ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ
• ሥራ ልምድ: ከዜሮ ዓመት ጀምሮ
• ፆታ: ሴት
• ብዛት: 1
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
ስለሆነም ከላይ መስፈርቱን የምታሟሉ ኢምፔሪያል ገርጂ እልፎዝ ፕላዛ አጠገብ በሚገኘው ቢ ኤም ኤ ፕላዛ 5ኛ ፎቅ ወይም አቃቂ አለም ባንክ ታክሲ ተራ ቴራ ማደያ ህንፃ 2ኛ ፎቅ ላይባሉት ቅርንጫፎቻችን በአካል በመገኘት
ለተጨማሪ መረጃ
በ0904222299 ወይም 0970999955 መደወል ይቻላል።
@healthinovation