Health info & vaccancy news (HIVN) dan repost
የክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ
ቀጣሪ ድርጅት፦ መካከለኛ ክሊኒክ
ክሊኒካችን ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ጤና መኮንን ባለሙያ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል:: ስለሆነም መስፈርቶችን የምታሟሉ ሁሉ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን::
የሥራ መደብ፦ Health Officer (HO)
• ትምህርት ዝግጅት፦ BSc Degree
• የሥራ ልምድ፦ ያለው
• ጾታ፦ አይለይም
• የሥራ ሰዓት፦ መደበኛ የሥራ ሰዓት
💰 ደመወዝ፦ በስምምነት
📍 ለአካባቢው ነዋሪዎች ቅድሚያ ይሰጣል
📍ሥራ ቦታ፦ አዲስ አበባ (ኃይሌ ጋርመንት አካባቢ)
እንዴት ማመልከት ይቻላል?
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን (CV) በቴሌግራም አድራሻችን ይላኩልን።
✈️ ቴሌግራም፦ @AmanuTe
@healthinovation