Health info & vaccancy news (HIVN) dan repost
የውስጥ ዝውውር ማስታወቂያ
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ጤና ቢሮ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ፐብሊክ አገልግሎትና የሰው ሀብት ልማት ቢሮ የጤና ባለሙያዎችን የውስጥ ዝውውር እንድናካሂድ በፈቀደው መሰረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ እስከ 27/01/2019 ዓ.ም ድረስ አየር ላይ ውሎ በ28/01/2019 ዓ.ም እና 29/01/2019 ዓ.ም ብቻ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን።
📋 የስራ መደቦችና መስፈርቶች
1️⃣ ጠቅላላ ሀኪም (General Practitioner)
የትምህርት ዝግጅት: በጠቅላላ ህክምና ሙያ የተመረቀ/ች
የስራ ቦታ: ቢሮው በሚመድብበት ሆስፒታል ይሆናል
2️⃣ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ (Medical Radiology Technology)
የትምህርት ዝግጅት: በሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ ሙያ የተመረቀ/ች
የስራ ቦታ: ከጤና ጣቢያ ወይም ሆስፒታል የዝውውር ስምምነት ማቅረብ የሚችሉ
⚠️ ማሳሰቢያ:
ተወዳዳሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ የትምህርት ማስረጃ እና የታደሰ የሙያ ፍቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ከተወዳደሩበት መስሪያ ቤት በተቋሙ የበላይ ሃላፊ የተፈረመ የዝውውር ስምምነት ደብዳቤ እና የስራ ልምድ ደረጃ እና ደሞዝ የሚገልጽ ደብዳቤ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
ቋሚ ያልሆነ ሰራተኛ መወዳደር አይችልም።
ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ4 ቀን አየር ላይ ውሎ በ5ኛው ቀን እና 6ኛው ቀን ለ2 ቀን ብቻ 28/01/2019 ዓ.ም እና 29/01/2019 ዓ.ም ምዝገባ የሚካሄድ ሲሆን ከተጠቀሰው ቀን ውጪ ለሚመጡ ተመዝጋቢዎች የማንስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።
📍 አድራሻ:
ኒያላ የኢትዮጵያ ስታቲስቲክስ አገልግሎት ጎን የመንግስት ሰራተኞች ማህበራዊ ዋስትና ህንፃ ላይ በሚገኘው 7ኛ ፎቅ የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት።
ለወቅታዊ ታማኝ የጤና መረጃዎች ⤵️
ቴሌግራም: https://t.me/addlist/IWOV6uABAi5lYTA0 ላይ ይከታተሉን::
ፌስቡክ: www.fb.com/tenachn
ዩትዩብ: youtube.com/@HIVN
ቲክቶክ: tiktok.com/@andu_tena