Health info & vaccancy news (HIVN) dan repost
የሥራ ማስታወቂያ |
ተቋም: ድሪም መካከለኛ ክሊኒክ
የሥራ መደብ: ሪሴፕሽን (Receptionist)
• ትምህርት ደረጃ: በማንኛውም የትምህርት መስክ በዲፕሎማ ወይም በዲግሪ የተመረቀ/ች
• የሥራ ልምድ: 6 ወር እና ከዚያ በላይ
• የኮምፒውተር ክህሎት: መሠረታዊ የኮምፒውተር እውቀት ያለው/ላት (ግዴታ)
• ፆታ: ሁለቱም
• መኖሪያ ቦታ: አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ነዋሪ የሆኑ ብቻ
💰 ደመወዝ: በስምምነት (Negotiable)
📍 አድራሻ: አቃቂ ቃሊቲ፣ ገላን ኮንዶሚኒየም (ከገላን ጤና ጣቢያ አቅራቢያ)
የማመልከቻ መንገድ:
አመልካቾች የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ ወይም በስልክ ቁጥር መደወል ትችላላችሁ።
🤙 ስልክ: 0911566681
@healthinovation