💥አ-ተህሲን online የቁርአንና ማዕከል
እኛስ_በ20_አመታችን ምን አደረግን ???
🔖#ዐምር ኢብን ሰለማ ገና በ7 አመቱ ቁርኣን በመሀፈዙ ብቻ ታላላቅ ሰሐቦችን ጭምር #ያሰግድ ነበር።
🔖#አብደላህ ኢብኑ አባስ ነብዩን እግር በእግር እየተከተለ በሄዱበት አብሯቸው እየሄደ "
#ጌታዬ ሆይ በዲን ውስጥ አዋቂ አድርገው የነገሮችንም ፍቺ #አሣውቀው" የሚለውን ዱዓ ከሳቸው ሲወስድ ገና የ13 አመት #ታዳጊ ነበር።
🔖#ነብዩላህ ኢብራሂም የሙሽሪኮችን #ጣዖቶች ሲጨፈጭፋና ተይዘው ወደ እሳት ሲወረወሩ 16 #አመታቸው ነበር።
🔖ነብዩ #ኢስማኤል የአባቱን የነብዩላህ ኢብራሂምን እና የጌታውን ቃል #በማክበር እንደ በግ ለመስዋትነት #ሲጋደም 15 አመት አልሞላውም ነበር።
🔖ኡሳማ ኢብን ዘይድ በ18 አመቱ እነ አቡበክርን ጨምሮ ታላላቅ ሰሀቦች የነበሩበትን #ጦር እንዲመራ በረሱል ሰለላሁ ዐለይህ ወሰለም #ተሾመ።
🔖ሙዓዝ ኢብን ጀበል ገና በ20 አመቱ ለኢስላም ተልዕኮ ወደ የመን #በአምባሳደርነት ተላከ።
🔖አስማዕ ቢንት አቡበክር አስሲዲቅ ረሱል ሰለላሁ ዐለይሂ ወሰለም እና አባቷ #ከቁረይሾች በዋሻ ውስጥ በተደበቁ ጊዜ በየቀኑ 5 ኪሜ ያህል #ተጉዛ ስንቅ ስታመላልስ ገና የ23 አመት ኮረዳና የ7 ወር ነፍሰ #ጡር ነበረች።
🔖ሰዐድ ኢብን ሙዓዝ በ30 አመት ሰልሞ ለ6 አመታት ብቻ በእስልምና ኖረ ሲሞት ግን #የአርረህማን ዐርሽ ተንቀጠቀጠለት። ምን #ቢሰራ ነው❓
🔖ኢማም አሻፊዒ ገና በ6 አመታቸው ቁርኣንን #ሀፈዙ በ15 አመታቸው #ሙፍቲ ሆኑ።
አሁን አኔ አንተ አንቺ ባለንበት የእድሜ ደረጃ #በኢላለማዊ ዕውቀታችን #በኢስላማዊ እሴታችን እውን በተግባሮቻችን ለኢስላም በመስራት እውን
#ኢስላም ከኛ የሚፈልገውን ያህል ሰርተናልን?!
ፍርዱን_ለህሊናችን_እንስጠው
💥አ-ተህሲን online የቁርአን ማዕከል
ስልኮን ብቻ በመጠቀም ባሉበት ቦታ
ሆነው ቁርአንን አሳምሮ ማንበብ
እናስችሎት ይሎታል
● የቁርአን ትምህርቱን ለመከታተል እና
ለመመዝገብ
👇👇
☞︎︎︎@lemezegeba1
☞︎︎︎@lemezegeba2
☎️+251939590990
🔥የቴሌግራም ግሩፓችን
🎙 አ-ተህሲን የቁርአን ማዕከል
https://t.me/A_Tehsin