ልጆችን ሲያሳድጉ፦
♦️ እያንዳንዱን ነገር መቆጣጠርና መተቸት ላይ የሚያተኩሩ ከሆነ፣
♦️ ልጆችን የሚያሸማቅቁና የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማቸው ሚያደርጉ ከሆነ፣
♦️ የልጆችን ግላዊ(ሰው ከመሆንና ከክብር ጋር የተገኛኙ መብቶችን) ሚጥሱ ከሆነ
♦️ ለራሶት ደስታና ላሉበት ተጨባጭ ሁኔታ ልጆችዎን ተጠያቂ እያደረጉ ሚያሳድጉ ከሆነ
♦️ በእያንዳንዱ ተግባራቸው ላይ ጣልቃ የሚገቡ ከሆነ
♦️ ኩርፊያን እንደ ቅጣት የሚጠቀሙ ከሆነ
👉 ቆም ብለው አስተዳደግ ዘይቤዎን ማስተዋልና መመርመር ይኖርቦታል፤ምክንያቱም ተጽዕኖው ትልቅ ሆነው በሚኖራቸው ማንነትም ጭምር የሚዘልቅ ነውና!
https://t.me/bezretulkheyr
በሌሎች አማራጮችም ይከታተሉ👇👇👇
Facebook group https://www.facebook.com/share/g/xgMhduAtk4rfGSr1/?mibextid=A7sQZp
Facebook page https://www.facebook.com/profile.php?id=61563830304613&mibextid=ZbWKwL