ሀበሻᵖʳᵒˣ🫪


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


ቂጥህን እስኪያልብህ መሳቅ ትፈልጋለህ?💀
ና ግባ👇
╔═══ஜ❰𝐖𝐄𝐋𝐂𝐎𝐌𝐄❱ஜ════❍⊱❁۪۪
║ 😍ሀበሻᵖʳᵒˣ🫪...😂👇
║ ምርጥ ምርጥ ቀልዶች 😂                          
║ የሚያገኙበት ልዩ የቴሌግራም ቻናል🇪🇹
╚═════ஜ۩۞۩ஜ═════════❍⊱❁۪۪

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
You think breakup hurts?

Try ብርድ ሲመታችሁ ያለውን የወገብ ህመም😭


ማታ አምሽተህ መንገድ ላይ ፖሊሱ ኮቱ ሲልህ
አልኮቱም 😭


ከታሪክ ማህደር
"ሴቶች ከላይ ሆነው ሲሰሩ ውጤቱ ያማረ ነው"
ክብርት ከንቲባ አዳነች አበቤ
March 8, 2016


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አንዱ ሚስቱን ከፍ አድርጎ አዝሏት እሷም ደስ ብሏት
ውዴ ዛሬ ምን ተገኝቶ ነው ስትለው
እሱ: ፓስተሩ ዛሬ ቸርች ሲያስተምር ችግራችሁን ከፍ አድርጋችሁ ለፈጣሪ አሳዩት ስላለ ነው🤣


በበዓል ቀን ብር ልታወጣ ATM ሄደህ ማሽኑ በቂ ብር የለውም ብሎ ካርዱን ሲመልስብህ ከኋላ የተሰለፉት ሰዎች አይሰራም እንዴ ሲሉህ:
ተጠቀሙ ይሰራል የግል ችግር ነው😭


𝗥𝗲𝘀𝗽𝗲𝗰𝘁🫡 𝗧𝗲𝗹𝗲 😁😁


ከፍቅረኛህ ጋር ተጣልታችሁ ቤት ድረስ መታ #እናትህ_ፊት ''ባጠባውህ ጡቴ ይሁንብህ እባክህ እንታረቅ''ስትልህ😁

    
#ማዘር😳😳


ቀበሌ የሚሰራው ጀለስህ ታፍሶ ዘምቶ ጦርነት ላይ አንድ ሁለት ጥይት ተኩሶ የሻይ ሰዓት የለም እንዴ ሲልህ 😭


ሀብታም ሰዎች ብዙ ንግግር

አያበዙም ሲባል ሰምቻለሁ

እና እኔ ሰሞኑን የሌለ ዝምተኛ

እየሆንኩኝ ነው

ምልክት እያሳየኸኝ ከሆነ ላከው

#ፈጣሪዬ ተዘጋጅቻለሁ🤲🥹


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


በአመት 365 ቀናት አሉ

ባሎች በ ተለያዩ ጊዜ እሙሙ ይጠይቃሉ

ሚስቶ 163 ጊዜ አሞኛል

29 ቀን አየሩ ይሞቃል 28 ቀን በርዶኛል

31 ቀን ጸጉሬ ይበላሻል

72 ቀን ከዚህ ውጪ ሀሳብ የለህም

26 ቀን ጥሩ ሙድ ላይ አይደለሁም

የቀረውን ቀን ኩርፊያ

ወንዱ በርሀብ አለቀ🙄😁

ፍትህ ለ ጦም አዳሪ ባሎች🙌


እንብላው 𝗣𝗿𝗼_𝗩𝗲𝗿𝘀𝗶𝗼𝗻 ሰኪክ ገቢዎች 𝗔𝗺𝗯𝗮𝘀𝘀𝗮𝗱𝗼𝗿😂👌🏻👌🏻


𝗦𝘂𝗸𝗮𝗿 𝗗𝗮𝗱𝘆 said🫄
ማድረግ ምትፈልገውን ነገር አሁን አድርግ እድሜህ ከሄደ በኋላ ብታረግ ቅሌታም ሽማግሌ ነው የምትባለው


አብረን ተኝተን

"ምነው አልቆም አለህ ? 🤨" አለችኝ

እሱም በፍቅርሽ ወድቆ ነው አልኳት

አመነችኝ😁🤗


🫣


ጊዜ አይቶ ከሚከዳ ጓደኛ
ዘውትር የሚከተል ውሻ ይሻላል::🚶🏻‍♂‍➡️


ፍቅር ማለት ይሄ ነው አለቀ😁😁😁


ችግር ግን አይኑ ይጥፋ ሰው አያስፈሳም 😢


ብሮ የፈለገ ያህል ቆንጆ እና አማላይ

ልትሆን ትችላለህ...✌️

ነገር ግን #ገንዘብ ከሌለህ ለሴቶች

እንደዚህ መስለህ ነው የምትታያቸው🙌


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
𝗣𝗢𝗩:- ጀለስ ደውሎ ድንግሉ ሲለኝ
.
እሱን 𝗦𝗶𝘀𝘁𝗲𝗿ህን ጠይቃት
.
ስለው 𝗦𝗶𝘀𝘁𝗲𝗿 የለኝም እኮ
.
ሲለኝ ከ𝟵 ወር ቡሀላ ይኖርሀል ስለው

𝗠𝗲:-🙆‍♂🫪😭😭😭

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.