🚨🔴 ማንችስተር ዩናይትድ ማቲያስ ቴልን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀመረ
በጥር የዝውውር መስኮት አሌሃንድሮ ጋርናቾን አልያም ማርከስ ራሽፎርድ እንደሚለቁ የሚጠበቁት ቀያይ ሰይጣናቱ ቴሌን ለማስፈረም የሚደረገውን ግብግብ እንደተቀላቀሉ ፍሎሪያን ፕለቲንበርግ ዘግቧል
ሙኒክን ከdeadline day በፊት ለመልቀቅ የወሰነው የ19 አመቱ አጥቂ በቪንሰንት ኮምፓኒ ስር በቂ እድል ያለማግኘቱ አላስደሰተውም::
ዩናይትዶች ጋርናቾን በቼልሲ አልያም ራሽፎርድን በውሰት ከለቀቁ ብዙ ተስፋ የተጣለበት ፈረንሳዊ አጥቂ ምርጫቸው ነው::