✍️የአደም ልጅ ትልቁን ጥፋት (ስህተት) የሚሰራው በምላሱ ነው።
قال رسول الله صلى الله عليه وسلم:أكثر خطايا ابن آدم في لسانه
ሙዕሚኖችን በምላሱ አዛዕ የሚያደርግ ሰዎች በጭራሽ ከርሱ ጋር ሙዓመላ ማድረግን የሚሸሹት ምላሱ ለምትናገረው ቃል አዕምሮው የማያገናዝብን ሰው አላሁ ተዓላ ምላሱን ረጅም አድርጎ አዕምሮውን ያጠብበታል።ስህተት እንደሆን እየተነገረው እንኳን ልቡ አይቀበለውም፤ማንም ሰው ከጎኑ ቢቆምም ውስጣዊ ትስስርነቱ እድሜ አልባ ይሆናል።
ራሱን ብቻ አድማጭ ያደርግበታል። ሰዎች ብዙ ጊዜ ከሌሎች የሚፀየፏቸው በርካታ ነገሮች ቢኖሩም የመጀመሪያው አስቸጋሪ ባህሪ፣ብዙ መጥፎ ቃል ተናጋሪና ሚዛን የለሽ መሆንን ነው።
እንደዚሁም ነብዩ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም በሌላ ሐዲሳቸው፡- ‹‹የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! የማን ኢስላም በላጭነት አለው? (በጣም ጥሩ ሙስሊም ብሎ ማለት ማን ነው)?›› ተብለው ሲጠየቁ፡፡ ‹‹ሙስሊሞችን በምላሱና በእጁ የማይጎዳ›› የሚል መልስን ሰተዋል፡፡ ቡኻሪይ ዘግበውታል። ሁላችንንም የምላሳችን ምርኮኛ ከመሆን አላህ ይጠብቀን
አሚን!
جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6جمعية المشاريع الخيرية الإسلامية
https://t.me/+R_QhFIbufEC65ol6አስታዬት👇
@Seadtu