አንድ አመት ሳይሞላ የእግዚአብሔርን ክብር የሚናፍቁ 100ሺ ትውልድ አፊርተናል
ከ 150 በላይ ትምህርት ቤቶችን ያለ ትምህርት ቤት ፈቃድ እና በፈቃዳቸው እያገበን ይህን የመንፈስ ቅዱስ ኀይል ተካፋይ አድርገናል ከ100ሺ በላይ ወጣቶችን ከ 33 በላይ ሀገራትን ለመድረስ ችለናል
በቲክቶክ Video በማየት ብቻ ከ 117 ሰዎች በአዲስ ቋንቋ(ልሳን) ተሞልተዋሉ ቪዲዮ በማየት ብቻ
እግዚአብሔር ሆይ ተመስገን ስለሰጠኸኝ እልፍ ወገን🙏
Heni Glory