Hidaya Terbiya Pro


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


👋 አሰላሙ ዐለይኩም
በዚህ ቻናል በሂዳያ ተርቢያ የሚቀርቡ ምርት እና አገልግሎቶችን መረጃ ያገኛሉ!

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


ከአዲሱ"የሙስሊም ልጆች ጋሻ" መጽሐፍ የውስጥ ገጾች በጥቂቱ!


👋 አሰላሙ ዐለይኩም

በዚህ ቻናል በሂዳያ ተርቢያ የሚቀርቡ ምርት እና አገልግሎቶችን መረጃ ያገኛሉ!

የተርቢያ ትምህርቶችን ለማግኘት ⤵️

https://t.me/HidayaTerbiya




AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦

"በዱንያ ላይ ስትኖር ልክ እንደ እንግዳ ወይም መንገድ አቋራጭ ሁን" (ቡኻሪ የዘገቡት)

" ﻛﻦ ﻓﻲ ﺍﻟﺪﻧﻴﺎ ﻛﺄ ﻧﻚ ﻏﺮﻳﺐ ﺃﻭ ﻋﺎﺑﺮ ﺳﺒﻴﻞ"
ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﺨﺎﺭﻱ

ኢብን ዑመር ይህንን ሐዲስ አስመልክቶ እንዲህ ይላል፦

"ከጤንነትህ ለበሽታህ ከህይወትህ ደግሞ ለሞትህ ውሰድ። ካመሸህ ንጋትን አትጠብቅ። ካነጋህም ምሽትን አትጠብቅ።"

ይህ ማለት አንድ ሰው በጤነኝነት እያለ ከእርሱ የሚጠበቀውን ሁሉ ማድረግ አለበት። ይህ ለ2 ነገሮች ይጠቅመዋል።

1) ምን አልባት ነገ አልጋን የሚያጎዳኝ በሽታ ቢጋረጥበት ሲሰራው የነበረው አጅር አይቋረጥበትም።

2) የፀፀትና የቁጭት ሸማን ከመከናነብ ይተርፋል።
"ምነው ይህን ይህን በሰራው ነበር" ከማለት ይድናል።

ሌላው ቃል ለሞት መዘጋጀትን ለእርሱ መሰነቅን ነው የሚያመለክተው። መልሱኝ ቢል እንኳ የማይመለስበት ገጠመኝ ነውና ከአሁኑ ቆም ብሎ ማሰብ ነው ብልጥነቱ እያለን ነው።

የመጨረሻዎቹ ሃረጎች ደግሞ የሚያመለክቱት፦ የሚመጣው ነገር ዱብዳ እና ቀጠሮ ቢስ በመሆኑ ሁሌም በትጋትና በጥንቃቄ መስራትን ያመለክታል። ደንዳናነትን ከረፈፍነትን ስንፍናን ለነገ ባይነትን ጨርሶ ያስወግዳል።

የሰው ልጅ ዋስትና የሌለውን ቁስ እንኳን ለመሸመት ይታቀባል። እዚህ ጋር ግን ለህይወትህ ዋስትና የለውም። ከትክክለኛ ዓቂዳ በስተቀር እየተባለ ነው። ስንቶቻችን እንደምንገነዘበው አላቅም።

አላህ ያግዘን።

🎬 https://t.me/SabahTube
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

📧Telegram:
📚 https://t.me/haiderkhedir

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q






Reyan Tube dan repost
"لَن تَنَالُوا الْبِرَّ حَتَّىٰ تُنفِقُوا مِمَّا تُحِبُّونَ ۚ وَمَا تُنفِقُوا مِن شَيْءٍ فَإِنَّ اللَّهَ بِهِ عَلِيمٌ"

“የምትወዱትን እስከምትለግሱ ድረስ በጎን ሥራ (ዋጋውን) አታገኙም፡፡ ከምንም ነገር ብትለግሱ አላህ ያውቀዋል፡፡” (አሊ ዒምራን፡ 92)


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
💎 ቡርሃን ትዩብ 💎

🔖 የተለያዩ ቀርኣናዊ ትምህርቶች የቁርኣን ቪድዮ እና ድምፆች የሚተላለፉበት ቻናል

ቡርሃን ትዩብን ይቀላቀሉ 👇👇👇

ፌስቡክ
https://www.facebook.com/Burhantube1

ቴሌግራም
http://t.me/Burhantube

ኢንስታግራም
https://instagram.com/burhantube


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
ማንም ሰው ዘሩን ፣ ቀለሙን ፣ ተክለ ሰዉነቱን መርጦ አይፈጠርም!

ባልመረጠው ነገር ደግሞ ሰው አይነወርም!

የተፈጠሩበትን ሁኔታ ማክበር ቢሳንህ ፤

አምነዋለሁ የምትለውን ፈጣሪ አክብረህ ዝምም በል!


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
🎥 አዲስ መልዕክት

ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ማን ናቸው?

ስለ ነብዩ ﷺ ማንነት ምን ያህል ያውቃሉ?

ስለ ነብዩ ሙሐመድ ﷺ ማንነት መሠረታዊ ዕውቀት የሚያስጨብጥ ትምህርት፡፡

🎬 https://youtu.be/Ff_trKw7Yfs


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
የአላህ ፀጋ ምስጋና ይፈልጋል ፤
መከራና ችግር ትዕግስትን ያሻል ፤
ኃጢዓት ምህረት መጠየቅን ይፈልጋል።

ያመሰገነ ፣ የታገሰና ምህረትን የጠየቀ በእርግጥም መልካምን ነገር ሁሉ ታድሏል!

🎬 https://t.me/SabahTube
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

📧Telegram:
📚 https://t.me/haiderkhedir

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
በአላህ ላይ ጠንካራ እምነት ያለው ሠው ነገን በመፍራት አይጨነቅም። ሁሉም ነገር በአላህ እጅ እንደሆነ ያምናል። የሚሠጠው ፣ የሚያነሳው ፣ የሚያከብረው ፣ የሚያወርደው አላህ ብቻ ነው።

🎬 https://t.me/SabahTube
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

📧Telegram:
📚 https://t.me/haiderkhedir

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
አላህ የገባልን ቃል ምንኛ ያማረ ነው!

"ብታመሰግኑ" – "እጨምርላችኋለሁ"

"አስታውሱኝ" – "አስታውሳችኋለሁ"

"ለምኑኝ" – "እቀበላችኋለሁ"

ምላሳችን በዚክር እናርዘጥባት!

🎬 https://t.me/SabahTube
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

📧Telegram:
📚 https://t.me/haiderkhedir

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
"ምቀኝነትን ተጠንቀቅ!
ምቀኝነት ዲንህን ያጠፋብሃል፤
ነፍስህን ያደክመዋል፤
በመጨረሻ ፀፀት ውስጥ ይከትሃል።"

(ሉቅማነል ሐኪም)

https://t.me/SabahTube


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦

«አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው»

ኢማሙ አልባኒ ሐዲሡን ፦ "ሰሒሕ" ብለውታል።

📚 [አስ ሲልሲለቱ ሰሒሓ: ቁጥር 1502]


🎞 የዋሻው ሰዎች ታሪክ (አስሐቡል ከህፍ)

🎥 ኡስታዝ ሙሐመድ ኸድር

ጠቃሚ መልዕክቶች እንዲደርስዎ!

↗️ Subscribe ያድርጉ 🔔 ምልክቱንም ይጫኑ

https://youtu.be/IcCOxOW1fKY

🌄 ሰባሕ ቲዩብ
https://t.me/SabahTube


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
📱መጨረሻው ሲቀርብ…

ነብያችን ﷺ የመጨረሻው ቀን ሲቃረብ ያለዉን ሁኔታ ሲገልፁ እንዲህ አሉ፦

«ጊዜ ይቀራረባል ፣ እውቀት ይነሳል ፣ ፈተና ግልፅ ይወጣል ፣ ስግብግብነት (ስስት) ይስፋፋል ፣ "ሀርጅ"ም ይበዛል አሉ:: "ሀርጅ" ደግሞ ምንድን ነው ሲባሉ? ነብያችን ﷺ "ግድያ ነው" አሉ፡፡»

📚[ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል]

ــــــ ❁ ❁❁ ❁ ــــــ

✍ ዳሩል ↘ ኢስላህ

https://telegram.me/SabahTube


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
ሕይወት ሁል ጊዜም በሁለት ነገሮች መካከል ናት "ምቾት" እና "ችግር"

ለሙእሚን ሁለቱም ፀጋ ናቸው!

በምቾት ጊዜ አመስጋኝ በችግር ጊዜ ደግሞ ታጋሽ ይሆናል።

አላህ ይወፍቀን!
https://t.me/SabahTube

https://youtu.be/zYoslq8zj6Q


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
አንድ ቀን... ሁሉም ሰው ይተውሃል..

ወዳጆችህም ይሸሹሃል ፤

ያኔ የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ይመጣሉ ...

አማላጅህም ይሆናሉ!

ሱንናቸውን ተከተል ፣ ቢድዓን ተዋጋ ፣ ለክብራቸው ዘብ ቁም! በእርሳቸው ላይ ሰላዋት ማድረግ አብዛ!

*اللــــــــهم صل على محمد وعلى آل محمد كما صليت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد .اللـــــــهم بارك على محمد وعلى آل محمد كما باركت على إبراهيم وعلى آل إبراهيم إنك حميد مجيد*

https://t.me/SabahTube


AYA Media || አያ ሚዲያ dan repost
የሚጠላህ ዘሩ የተቆረጠ ነው!

ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ እንዲህ ይላሉ ፦

"ነብዩ ﷺ በጊዜው ለነበሩት (ሁለቱ ኃያላን መንግስታት) መሪዎች ለሆኑት ለኪስራ እና ቀይሰር ደብዳቤ ጽፈው ነበር።

እንደሚታወቀው ሁለቱም ኢስላምን አልተቀበሉም ነገር ግን ቀይሰር ለነብዩ ﷺ ደብዳቤ እና ለመልእክተኛቸው ክብርን በማሳየቱ በስልጣኑ ላይ ለመደላደል በቅቷል እስከ ዛሬም ድረስ (ኢብኑ ተይሚያህ እስከነበሩበት ጊዜ ) ንግስናው ለልጅ ልጆቹ ሲተላለፍ ቆይቷል።

ኪስራ ግን የነብዩን ﷺ ደብዳቤ በመቀዳደዱ እና በርሳቸውም ላይ በማላገጡ ምክንያት አሏህ በአጭሩ ቀጨው ፤ ንግስናውንም ብጥስጥስ አደረገው ፤ ይህም አሏህ ስለ ነብዩ ﷺ ጠላቶች ፍጻሜ የተናገረውን የሚያረጋግጥ ነው ።

{إِنَّ شَانِئَكَ هُوَ الأَبْتَرُ} الكوثر 3

"ጠይህ (የሚጠላህ) እርሱ በእርግጥ (ዘሩ) የተቆረጠው ነው" (አል ከውሠር 3)

"ነብዩን ﷺ የጠላ እና የተፃረረ ሁሉ አሏህ ስሩን ይቆርጠዋል ደብዛውንም ያጠፋዋል።"

【አስሳሪሙል መስሉል】
🎬 https://t.me/SabahTube
۩••۩┈┈┈•⊰۩🕋۩⊱•┈┈┈۩••۩

✍ ጠቃማዊ መልዕክቶች እንዲደርስዎ…

👥 Join ↘ Me

🔁 ሼር ማድረግ እንዳይረሱ!

📧Telegram:
📚 https://t.me/haiderkhedir

🎞 YouTube: https://youtu.be/zYoslq8zj6Q


ዐብደላህ ኢብኑ ዑመር ኢብኑል ኸጧብ አላህ መልካም ሥራቸውን ይውደድላቸውና እንዲህ ብለዋል፦

‹‹ሁሉም ቢድዓ ጥመት ነው ሰዎች መልካም አድርገው ቢያዩት እንኳ!››

[ኢብኑ በጧህ ኢባና ላይ (205) እና አለለካኢይ በሐዲሥ ቁጥር (1266) ላይ ዘግበውታል።]


قال عبد الله بنُ عمر بن الخطاب رضي الله عنهما:

(كلُ بدعةٍ ضلالةٍ، وإن رآها الناسُ حسنةً).

أخرجه ابن بطة في الإبانة حديث (205) واللاكائي حديث (1266).

http://T.ME/HaiderKhedir

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

532

obunachilar
Kanal statistikasi