🎀 ለሚስቶች ባጠቃላይ የተሠጠ ምክር ⚠️
➩◎ ኢማሙ ኢብኑ አል-ጀወዚ((አላህ ይዘንላቸውና))
➢እንዲህ ይላሉ:-
➛◉በተጨማሪ ሚስት ላይ ዋጂብ ግዴታ የሆኑ ነገራቶች አሉ‼️
➛◉ለባሏ ሀያእ ያላት አይናፋር ልትሆን‼️
➛◉ፊትለፊቱ ስትሆን አይናን መስበር‼️
➛◉ለትዛዙ ታዛዥ ልትሆን‼️
➛◉ሲናገር ዝም ልትል‼️
➛◉ወደቤት ሲመጣ ልትቆም‼️
➛◉የሚጠላው ነገር ባጠቃላይ ልትርቅ‼️
➛◉ከቤት ሲወጣ ተከትላው ልትቆም‼️
➛◉ሲተኛ እራስዋን ልታቀርብለት‼️
➛◉ከቤት ሲርቅ በፍራሹ በንብረቱ በቤቱ ላትክደው‼️
➛◉ሽታዋ ያማረ ሊሆን‼️
➛◉የአፍዋን ንጽህና ልጠብቅ‼️
➛◉እቤት ሲሆን ልትዋብልትና ልትጋጌጥለት‼️
➛◉ቤተሰቦቹን ልታከብርለት‼️
➛◉ሚያደርገው ትንሽም ቢሆን ትልቅ አድርጋ ልታይለት‼️
📚ምንጭ:-
((كتــاب الكبائــر 1/66))
🎀 እኔ ደግሞ ልንገርሽ 🎀
➛◉እነዚ ምክሮችን ከተቀበልሽ
ተደስተሽ አስደስተሽ ትዳርሽን አድምቀሽ ለየት ባለ መልኩ ተከብረሽ እንደምትኖሪ አትጠራጠሪ‼️
➛◉የዚ ተቃራኒ ከሆንሽ ደግሞ ወይ ወደ አባትሽ ቤት እንደምትመለሺ ወይም ደግሞ የደፈረሰ ትዳር ውስጥ እንደምትኖሪ አትጠራጠሪ
👇👇👇👇👇
📎
https://t.me/Ibn_Abdulikerim📎