የሀጂ ኡመር ሙፋቲህ ወዳጆች ነን......Gerji ibnu Abas ወጣት jeme'a📿


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ሙስሊም የሆነው መርጠን ሳይሆን ተመርጠን ነው!
አልሃምዱሊላህ
. የነገሮችን መጨረሻ ያስተነተነ እራሱን ለአላህ ከመስጠት የተሻለ ምርጫ የለውም!!!
አላማችን ፡ የአሏህን ትዕዛዝ በነቢዩ ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሠለም መንገድ በመፈፅም የአሏህን ውዴታ ተገጥመን ቀጣዩ ዓለም ያማረ እና የተሳካ እንዲሆን በጋራ መጏዝ ነው!!!
FOR ANY አስተያየት😉👇
http://t.me/Gerji_Bot

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri






➡️ ይህ የአል–ዒምራን(cmc) የቁርአንና ኢስላማዊ ትምህርት ተቋም official ቻናል ሲሆን፣በዚህ ቻናል
➲ ስለ ተቋሙና በስሩ ስላሉ ቅርንጫፎች የተለያዩ መረጃዎች ይለቀቃሉ
➲ እለታዊና ወቅታዊ ምክሮች
➲ ሳምንታዊና ወርሓዊ የዳዕዋ ፕሮግራሞች የሚለቀቁበት ይሆናል።
ቻናሉ ተደራሽነት እንዲኖረው ለሌሎች በማጋራት የበኩሎን ይወጡ።
https://t.me/alimranislamic
























دعاء اخير السنة.pdf
375.7Kb
دعاء اخير السنة.pdf
የአመቱ መጨረሻ የሚደረግ ዱዓ
ዛሬ ጁሙዓ የ1143ተኛ ሒጅራ የመጨረሻው ቀን ነው። ጊዜ አመቻችተን ከመግሪብ በፊት እንቅራው። በአመቱ ውስጥ ለሰራናቸው ወንጀሎች በአጠቃላይ ተውበት እናድርግ። የሚመጣውም መልካም እንዲሆንልን ዱዓ እናድርግ

ዳሩል ሒጅረተይን የዒልም ማዕከል ሀላፊ

https://t.me/DaralHijrataynIslamicSchool


😢 ኢና ሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን! 😭

ሠይድ ሸይኽ ሐቢብ አቡበከር አል-አደኒ ይህቺን ዓለም ተሰናብተው ወደ ማይቀረው አኼራ ተሻግረዋል።

ረሒመሁሏህ! ሰዋብ አል-ፋቲሓ!

https://t.me/sufiyahlesuna




በሱሓቦች ግዜ #ሳቢቱል_ቡንያን የተባሉ አሏህን ፈሪ የሆነለ ሰዉ ነበሩ ።

#ሳቢቱል_ቡንያን ነብዩ ሙሐመድን ﷺ አልተገናኙም ነበር ።ነገር ግን ነብዩ ሙሐመድን ﷺ በመዲና ለ10 አመት ያክል ከኸደማቸው ከአነስ_ኢብኑዐማሊክ ጋር ተገናኘተዋል።

#ሳቢቱል_ቡንያን" አሏህን ተገዢ፣ አሏህ ፈሪ ፣ የእውቀት ባለቤት፣ እንደዚሁም ከሐዲስ ዑለማወች አንዱ ናቸው።


"ሳቢቱል ቡንያን" የማይቀረው ሞት ደረሰና ወደ ቀብር በገቡ ግዜ እሳቸው ወደ ለህዱ ያስገባቸው ሰው እንዲህ_አለ ፦ « በአሏህ ይሁንብኝ #እኔ ሳቢቱል ቡንያንን ወደ #ለህዱ ካሰገባኃቸው ቡኃላ ከለህዱ መክደኛ መካከል አንዷ #ዲንጋ ወደ ለህዱ ገባች


ከዛም ይቺን ዲንጋይ ለማወጣት ወደ ለህዱ ገባ ስል #ሳቢቱል_ቡንያን ሶላት እየሰገዱ ተመለከትኩ።አብሮኝ ለነበረው ሰው እያየህ ነው ይሄን ነገር አለኩት ??? ሰውየውም በመገረም እረ አሁን ዝምበል አለኝ።

ከዛም ለህዱን ካስተካከልን እና ቀብሩን በአፈር ከሞላን ቡኃላ ወደ "ሳቢቱል ቡንያን" #ልጅ ሄድን ለልጅቷም አባትሽ ምንድነው ስራው? በዚች ዱንያ ምንድን ነበር የሚሰራው? ብለን ጠየቅናት
#ልጅቷም ምን አይታችሁ ነው? ብላ ጥየቀችን
#እኛም የተከሰተውን ነገር ባጠቃላይ ነገርናት ።

#ልጅቷም አባቴ ለ50 አመት ያክል የለይል ሶላት ይሰግድ ነበር እንደዚሁም በዚያ ለይልይ > እያለ ዱዓእ ያደርግ ነበር ። ብላ መለሰችላቸው።





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

459

obunachilar
Kanal statistikasi