ኢብኑል ቀይም


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


وَمَن يُّؤْتَى الحِكْمَةَ فَقَدْ أُوتِيَ خَيْرًا كَثِيرًا
"ጥበብን የተሰጠ ሰው በእርግጥም አያሌ መልካም ነገሮችን ተሰጥቷል።"

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


ለምንድነው አዛን ከመደረጉ በፊት ወደ መስጂድ የምትሄደው??

አዛንኮ የተዘናጉትን ማንቂያ ደውል ነው። እኔ ደግሞ ከነርሱ ጎራ መመደብ አልፈልግም።

ከሳሊሖች መካከል አንዱ ነው የዚህ ንግር ባለቤት

እኛስ?

Join us👇
@Ibnul_qeyem


ሓፊዝ ኢብኑ ሐጀር(ረሒመሁሏህ) ተከታዩን ተናግረዋል፦

አንድ ሰው ቁርአንን በታማኝነት አደራውን ተቀብሏል የሚባለው፣

ሲማርና ሲያስተምር፣
ሲያነብ ፊደላቱን ማስተካከል ከቻለ፣
በጽሁፍ ደረጃም አስተካክሎ ማቅረብ ከቻለ፣
ትክክለኛውን ትርጉም ከተረዳ፣
ህግጋቱን ካልተላለፈ፣
ባዘዘው ከሠራና
የሚያበላሹትን፥ እንዲሁም የመያራክሱትን ነገሮችና ግለሰቦች ማስተካከል ሲችል ነው።


ፈትሑል ባሪ 1/137


@Ibnul_qeyem


አላህ ሆይ!

ስሰባበር ዳግም እንዳልሰበር አድርገህ ጠግነኝ

ተስፋ ስቆርጥ እስከፍፃሜዬ እንዳልሸነፍ አድርገህ ሞራል ሁነኝ

ስወድቅም ዳግም እንዳልወድቅ አድርገህ አንሳኝ

አንተ ሁሉን በማድረግ ላይ ቻይ ነህና

@Ibnul_qeyem


🍃🌸🍃ቀጥተኛውን መንገድ ምራን🍃🌸🍃 ስለሚለው የቁርኣን አንቀጽ ሲናገሩ ኢብኑ ተይሚያህ አላህ ይዘንላቸውና እንዲህ ብለዋል:-

ወደ ቀጥተኛው ፍኖት ጉዞ ማድረግ ሪዝቅ ከመፈለግና የአላህን እርዳታ ከመከጀል ይበልጣል። ምክኒያቱም ትክክለኛውን መንገድ የተመራ ሰው አላህን ይፈራል። አላህን የፈራ ደግሞ

🍃🌸🍃 አላህን የፈራ ለርሱ መውጫ ቀዳዳ ያደርግለታል። ካላሰበው አቅጣጫም ሲሳይን(ሪዝቅ) ይለግሰዋል። 🍃🌸🍃 🔰አጥ-ጦላቅ 2-3

@Ibnul_qeyem


ቁርኣን ህይወት ነው
ቁርኣን መመሪያ ነው
ቁርኣን ብርሃን ነው
ቁርኣን መድኃኒት ነው
ቁርኣን መከበሪያ ነው

እነዚህ ከቁርኣን መገለጫዎች የተወሰኑት ናቸው። በማንበብ፣ በመረዳት፣ በመማርና በመተግበር ከርሱ ጋር ጓደኝነቱን ያጠናከረ እርሱ እድለኛና ስኬታማ ነው።

@Ibnul_qeyem


ከነዚህ ሦስት ዓይነት ባሕሪ ካላቸው ሰዎች መራቅ ካልቻልክ በፍፁም ቁም ነገረኛ ልትሆንና ክብርህን ልታገኝ አትችልም።

1⃣ ተረባና ቀልድ ከሚያበዙ

2⃣ ወደ ዕውቀት ማዕከል ከማይራመዱና

3⃣ ተናንሰው ኑሮን ለማሸነፍ ደፋ ቀና ከማይሉ ስራ ፈቶች


ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة dan repost
ልዩ የክረምት ትምህርት በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር


«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

መርከዙ ላይ በጠዋቱ ፈረቃ በተለያዩ ክፍሎች ተመድበው ከሚሰጡት ትምህርቶች በተጨማሪ ከዝሁር ሰላት በኋላ ከ8:00 እስከ 10:00 የሚቆዩ ተጨማሪ ኮርሶች ተዘጋጅተዋል

ለወንዶች እና ለሴቶች

ሰኞ
1 አቂደቱ አህሉሱና ወል ጀምዓ

በዶክተር አብዱ ኸይሬ

ማክሰኞ
2 ቀዋኢደል ፊቅህ

በኡስታዝ ሐሰን ምሰጋናው

እሮብ
3 አቂደቱል ዋሲጢያ

በኡስታዝ ሱልጣን ኸድር

ሐሙስ
4 ሂልየቱል ጣሊበል ዒልም

በኡስታዝ ጀማል ያሲን


በተጨማሪም በክረምቱ ቁርአን ነዘር ለመቅራት እንዲሁም የተጅዊድ እና የሂፍዝ ትምህርት ለመማር ለሚፈልጉ ወንድ ተማሪዎች 18 አደባባይ በሚገኘው ኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር በመምጣት መመዝገብ ትችላላቹ
የትምህርት ቀናት
ከሰኞ እስከ ሀሙስ

የትምህርት ሰአት
8 ሰአት እስከ 10 ድረስ

በአላህ ፍቃድ ከላይ ከተጠቀሱት ኮርሶች በተጨማሪ ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ የሚካሄዱ የኪታብ ቂራአት ኮርሶች ይኖሩናል

1 በኡስታዝ ኢልያስ አህመድ

☞ _አልወረቃት ፊ ኢሱሊል ፊቅህ_

✍🏻 አቡልመዓሊይ አብዱልመሊክ አልጁወይኒይ

☞_ኪታቡ ኢዕቲቃዲ አህሊሱናህ_

✍🏻 አልሀፊዝ አቢበክር አህመድ አል ኢስማዒሊይ (277–371 ዓ.ሒ)

2 በኡስታዝ ጣሀ አህመድ

☞ _አል ወጂዝ ፊ ዓቂደቲሰለፍ_

✍🏻 _አብዱላህ ቢን አብዱልሀሚድ አል አሰሪይ_

3 በኡስታዘ ሙሀመድ ሰኢድ

☞ _አል ኡሱል ወልቀዋኢድ አልፊቅሂያህ_

✍🏻 ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ኡሰይሚን

አላህ ግዜያቸውን ለኢልም ከሚሰጡ፤ ያወቁትንም ከሚተገብሩ ባሮቹ ያድርገን፤ አሚን!

ለሌሎች ሼር በማድረግ ሃላፊነታችንን እንወጣ

ለበለጠ መረጃ
ነሲሀ የዕውቀት ማዕድ
https://t.me/nesihaposts


ተንቆም ተከድቶም ልቡ የማይጎዳውና የማይሠበረው ማን እንደሆነ ታውቃለህ?? እንዲህ ዓይነቱ ጠንካራ ሰው የአላህ ፍቅር ከልቡ የገባ ነው።

በአላህ ፍቅር ልቡ የተሞላ ሰው እረፍት የሚሰማውና ጭንቀቱን የሚረሳው አላህን ሲያመልክ ነው። ማንም ቢያገለው ብቸኝነት አይሠማውም። ምክኒያቱም አላህ ከርሱ ጋር ነውና። ማንም ቢንቀውና ቢጠላው ልቡ አይፈረካከስም። ምክኒያቱም የአላህ አክብሮትና ፍቅር አብሮት ነውና።

ሲያገኝ አይኮራም። ዓለማትን ሁሉ ያስገኘና የሀብታሞች ሀብታም በሆነ አንድ ኃያል አካል ልቡ ተመቷላ። ቢያጣም አይከፋም። የነሳው ሊፈትነው አሊያም ለርሱ ኸይር እንደሆነ ሊያበስረው እንደሆነ በማሰብ ትዕግስት ያደርጋል።

የአላህ ፍቅር በዚህች ጠፊ ዓለም ደስታው የማይቋረጥና ስጋት የሌለበት ከመሆኑም በላይ በቀጣዩም ሀገር ስኬትን የሚያስገኝ ድንቅ ስጦታ ነው።

አላህ ሆይ! ፍቅርህን!


ልብህን በምቀኝነት ከምታቃጥለው

አዕምሮህን ተንኮል እያሰብክ ከምትገድለው

ህሊናህን እያጭበረበርክና ክህደት እየፈፀምክ ከምታሳምመው


በንጹህ ልብና በቀና አዕምሮ ለመኖር ሞክር። ይህን ካደረግክ በደስታ ትኖራለህ። ጥሩም መጥፎም መሆን ለራስ ነው።




መጥፎና ጋጠወጥ ከሆኑ ጓዶች ጋር ስትገጥም የመጀመሪያ ሰሞን

(1) የሚሠሩትን አትሠራም
(2) የሚሠሩትን ትጠየፋለህ
(3) መጥፎ ተግባራቸውን
ትቃወማቸዋለህ፨

በቀጣይ ሰሞን

(1) የሚሠሩትን አትሠራም
(2) የሚሠሩትን ትጠየፋለህ
(3) ነገር ግን ተቃውሞህን ትተዋለህ፨

በሚሠልሠው ሰሞን ደግሞ

(1) የሚሠሩትን አትሠራም
(2) መጠየፉን ትተዋለህ
(3) ተቃውሞውም ቀርቷል

በመጨረሻም
(1) የሚሆኑትን አብረህ ትሆናለህ
(2) መጠየፉም
(3) ተቃውሞውም ሙሉ በሙሉ ይቀራል

ጠንካራ ነኝ ኢማን አለኝ በራሴ እተማመናለሁ ብለህ መጥፎ ስብስቦችን ደፍረህ አትቅረብ።

ያለችህን አንዲት ኢማን የጓደኞችህ ሸይጣኖች ነፍሲያዎችና ሁኔታዎች ተደማምረው ኢማንህን ድባቅ ይመታሉ።

አላህ ሷሊሕ ጓደኞችን ይምረጥልን!!

✍ረኢስ


ነሲሓ መስጅድ Nesiha Mosque Official Channel مسجد النصيحة dan repost
ዳሩል ሀዲስ ኢንስቲትዩት Darul Hadith institute:
ክረምቱን ከእኛ ጋር

«من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين» رواه البخاري ومسلم

«አላህ መልካም የሻለትን ሰው ዲኑን ያስገነዝበዋል» ቡኻሪና ሙስሊም

በአላህ ፍቃድ በያዝነው ክረምት ከቀጣዩ ሳምንት ጀምሮ በኢብኑ መስዑድ ኢስላሚክ ሴንተር ከሚካሄዱ የኪታብ ቂራአት ኮርሶች የሚከተሉት ሲገኙበት ሌሎችም በርካታ ደርሶችና ሙሀደራዎች ታቅደዋል። ስለደርሶቹ ዝርዝር መረጃ ለማግኘት ማስታወቂያዎችን ይከታተሉ።

1) ኡስታዝ ኢልያስ አህመድ
☞ _አልወረቃት ፊ ኢሱሊል ፊቅህ_

✍🏻 አቡልመዓሊይ አብዱልመሊክ አልጁወይኒይ

☞_ኪታቡ ኢዕቲቃዲ አህሊሱናህ_

✍🏻 አልሀፊዝ አቢበክር አህመድ አል ኢስማዒሊይ (277–371 ዓ.ሒ)

2) ኡስታዝ ጣሀ አህመድ
*☞* _አል ወጂዝ ፊ ዓቂደቲሰለፍ_
✍🏻 _አብዱላህ ቢን አብዱልሀሚድ አል አሰሪይ_

3) ኡስታዘ ሙሀመድ ሰኢድ
*☞* _አል ኡሱል ወልቀዋኢድ አልፊቅሂያህ_
✍🏻 ሙሀመድ ቢን ሷሊህ አል ኡሰይሚን

አላህ ግዜያቸውን ለኢልም ከሚሰጡ፤ ያወቁትንም ከሚተገብሩ ባሮቹ ያድርገን፤ አሚን!

@darulhadis18




Sadat_Text_Posts dan repost


አንዳንድ ነገሮችን እናቅዳቸዋለን። የምንመኛቸውም ነገሮች ሞልተዋል። ይሁን እንጂ ያለ አላህ ውሳኔ ልናገኘው የምንችለው አንድም ነገር የለም።

አላህ ሆይ!🤲 ለኛ የሚሻለውን ወስንልን። እንድንወደውም አድርገን።


Nebil Muhammed Ahmed
እስቲ እህቶቻችን ይህን የዘነጋችኋትን ቃል ተግብሩት። ይህ ቃል ብቻ በአለም
ላይ ቢተገበር ምን ያህል ዝሙትን ይቀንስ ነበር? አስተንትኗት!
·
አህዛብ 32፦ ያ በልቡ ውስጥ በሽታ ያለበት እንዳይከጅል በንግግር
አትለስልሱም፡፡ መልካምንም ንግግር ተናገሩ፡፡


✊ كَيف كَانت غَيرَةُ الرِجَال
فِي زَمَنِ الرِجَال ؟
👈 إذا أردت أن تعرف حقيقة الرجل فلا تنظر الى طوله ولا عرضه ولا ..... فقط انظر إلى غيرته ..!!!

✍ *ذكروا أن إعرابيًا في الجاهلية زُفّت إليه عروسه على فرس ، فقام فقتل تلك الفرس التي ركبت عليها العروس ، فتعجب الجميع من حوله وسألوه عن سرِّ عمله فقال لهم : خشيت أن يركب السائق مكان جلوس زوجتي ولا يزال مكانها دافئًا ..!*

🌺🍃🌸🍃🌺🍃🌸🍃🌺ء

" تَزوَجَ الزُبَير بن العوَام - رَضِيَّ اللَّهُ عَنه -
امرَأة اشتَرَطَت عَليه أن لا يَمنعَهَا مِن صَلاةِ العِشَاء فِي مَسجِدِ النَّبيُّ - صَلَّى اللَّهُ عَليه وسَلم - ،
فَلمَّا أرَادَت أن تَخرُج إلى العِشَاءِ شَقَّ ذَلك عَلى الزُبَير ،
فَلمَّا رَأت ذَلك قَالت : مَا شِئتُ ، أتُرِيدُ أن تَمنَعنِي ؟!

فَلمَّا عَيلَ صَبرُه خَرجت لَيلَة إلى العِشَاءِ فَسبَقَها الزُبَير فَقَعدَ لَهَا عَلى الطَرِيقِ مِن حَيثُ لا تَراه ،
فَلمَّا مَرَت جَلَسَ خَلفَهَا فَضَّرَبَ بِيَدِه عَلى عَجزِهَا ، فَنَفرَت مِن ذَلك ومَضَتَ ،
فَلمَّا كَانت الليلَة المُقبِلَة سَمِعَت الأذَان فَلم تَتَحرك ،
فقَال لهَا الزُبَير :
مَا لَكِ ؟! هَذا الأذَان قَد جَاء !
فَقَالت :
واللَّه ، لَقد فَسَدَ النَّاسُ فِي هَذا الزمَان ".

[ التَمهِيد || ٢٣ / ٤٠٦ ]

🌺🍃🌸🍃🌺🍃🌸🍃🌺ء

✍ *ويروى أنَّ أعرابياً رأى امرأته تنظر إلى الرجال فطلّقها، فعُوتِب في ذلك، فقال:*

*وأتركُ حُبَّها من غيرِ بغضٍ*
*وذاك لكثرةِ الشركاءِ فيه*

*إذا وقع الذباب على طعامٍ*
*رفعت يدي ونفسي تشتهيه*

*وتجتنبُ الأسودُ ورودَ ماءِ*
*إذا كنَّ الكلاب وَلَغنَ فيه*

🌺🍃🌸🍃🌺🍃🌸🍃🌺ء

✍ *ومن أغرب وأعجب الأمور التي تريك فعلاً كم كانت الغيرة والعفة موجودة عند المسلمين الأوائل مايلي

*تقدمت امرأة إلى مجلس القاضي موسى بن إسحاق بمدينة الريّ سنة 286 هـ فادّعى وكيلها بأن لموكِّلته على زوجها خمسمائة دينار ( مهرها ) ، فأنكر الزوج ..*

*فقال القاضي لوكيل الزوجة : شهودك ..*

*قال : أحضرتهم ..*

*فطلب بعض الشهود أن ينظر إلى المرأة ، ليشير إليها في شهادته ،*

*فقام الشاهد وقال للمرأة : قومي .*

*فقال الزوج : ماذا تفعلون ؟*

*قال الوكيل : ينظرون إلى أمرأتك كى يعرفوها !*

*قال الزوج : إني أُشهد القاضي أنّ لها عليّ هذا المهر الذي تدّعيه ولا تُكشف عن وجهها ..*

*فقالت المرأة : فإني أُشهِد القاضي أني وهبت له هذا المهر وأبرأتُ ذمته في الدنيا والآخرة..*

*فقال القاضي وقد أُعجِب بغيرتهما : يُكتب هذا في مكارم الأخلاق ..!*

🌺🍃🌸🍃🌺🍃🌸🍃🌺ء

✍ قال ابن القَيِّم رحمه الله تعالى في "الفوائد" :

*" إذا ترحلت الغَيْرة من القلْب ، ترحلت منه المحبَّة ، بل ترحل منه الدِّين كله ".*

✍ ومما قيل أيضًا :
*" إن من لا غيرة له لادين له ".*

👈 *وإذا أردت أن تعرف حقيقة الرجل فانظر إلى غيرته ..!*

☝ *المبأدئ لا تتجزأ ، الانسان الذي عنده كرامة وعزة ونخوة وشهامة وشجاعة
هو من يقدر يصون بيته و أهله، والعكس صحيح ..!*

✍ وكما ما قال الشاعر :
*إِنَّ الرِّجَالَ النَّاظِرِينَ إِلَى النِّسَا .. مِثْلُ الكِلاَبِ تَطُوفُ بِاللَّحْمَان*ِ
*إِنْ لَمْ تَصُنْ تِلْكَ اللُّحُومَ أُسُودُهَا .. أُكِلَتْ بِلاَ عِوَضٍ وَلاَ أَثْمَان*

➖➖➖➖🔶➖➖➖➖ء
*✅ جزى اللَّهُ خيراً كل من قرأها وساعدنا على نشرها ، عسى الله أن ينفع بها من تصله 📲*
🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴🌴 ِء


الشباب السلفيين dan repost
ከታች ያለው ሊንክ በተለያዮ የቃሪዎች ድምፅ ሙሉ ቁርአን ነው በማውረድና በማዳመጥ እንዲሁም ለሌላ ሰው ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ
@furqaanweb
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
1- ناصر القطامي
ናስር አልቀጣሚ
( http://v.ht/qtami )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
2- ماهر المعيقلي
ማሂር አልሙአይቂል
( http://v.ht/m1hr )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂ ▂▂▂
3- ياسر الدوسري
ያሲር አደውሲሪ
( http://v.ht/dosri )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
4- فارس عباد
ፋሪስ አባድ
( http://v.ht/abad )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
5- سعد الغامدي
ሰእድል ጋሚዲ
( http://v.ht/Ghamdi )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
6- خالد الجليل
ካሊድ አልጀሊሊ
( http://v.ht/khald-J )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
7- عبد الباسط عبد الصمد
አብድልባሲጥ አብድሰመድ
( http://v.ht/abd-basd )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
8- محمود خليل الحصري
ማህሙድ ኸሊል አልሁሰሪ
( http://v.ht/mho-hsri )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
9- محمد صديق المنشاوي
መሀመድ ስዲቅ አልመንሻዊ
( http://v.ht/mnshaoi )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
10- محمد الطبلاوي
መሀመድ ጠብላዊ
( http://v.ht/tblay )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
11- مشاري العفاسي
መንሻሪ አልአፋሲ
( http://v.ht/afasi )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
12-سعود الشريم
ስኡድ ሹረይም
( http://v.ht/saod )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
13- عبد الرحمن السديس
አብድረህማን ሱደይስ
( http://v.ht/sdees )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
14- عبد الله الجهني
አብደሏህ አልጁሀይኒ
( http://v.ht/johni )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
15- أحمد العجمي
አህመድ አል አጀሚ
( http://v.ht/ )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
16- صلاح البدير
ሷላህ በዲር
( http://v.ht/sla7-b )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
17- هاني الرفاعي
ሃኒ አሪፋኢ
( http://v.ht/hani-r )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
18- خالد القحطاني
ካሊድ ኻህጣኒ
( http://v.ht/khald-q )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
19- أبو بكر الشاطري
አቡ በክር ሻጢሪ
( http://v.ht/abo-bkr )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
20- علي جابر
አሊ ጃቢር
( http://v.ht/ali-jb )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
21- محمد أيوب
መሀመድ አዮብ
( http://v.ht/mo-aibo )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
22- توفيق الصايغ
ተውፊቅ አሳይግ
( http://v.ht/t-saig )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
23- عبد الودود حنيف
አብድል ወዱድ ሀኒፊ
( http://v.ht/hnif )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
24- عبد الله بصفر
አብደላህ በስፈር
( http://v.ht/bsfr )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
25- عبد خياط
አብድ ኸያጥ
( http://v.ht/kh3t )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
26- نبيل الرفاعي
ነቢል ሪፋኢ
( http://v.ht/ -r )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
27- محمد اللحيدان
መሀመድ አልሀይዳን
( http://v.ht/l7idan )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
28- إدريس ابكر
እድሪስ በክር
( http://v.ht/idr3s )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
29- عبد الله المطرود
አብደላህ መጥሩድ
( http://v.ht/mtrod )
▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂▂
30- محمد المحيسني
መሀመድ አል ሙሀይሲን
( http://v.ht/mhesni )
@nuredinal_arebi


الشباب السلفيين dan repost
“ወደ አሏህ ጉዞን ከጀመርክ በጣም በፍጥነት ተጓዝ
መፍጠን ካቃተህ ተራመድ መራመድ ካቃተህ በዝግታህ
ሂድ በዚህም ካቃተህ በእንፉቅቅህ ተጓዝ ወደ
ኋላ ከመመለስ…. አደራ
“ኢማሙ ሻፊኢ ረሂመሁሏህ"
@nuredinal_arebi

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

606

obunachilar
Kanal statistikasi