❤️ #ሱሀቦች_ለነብዩ_ﷺ_የነበራቸዉ_ፍቅር
✍ አሚር ሰይድ
በሀቢቡና ሙሀመድ ﷺ ጊዜ በተፏፏመዉ በኡሁድ ዉጊያ ጊዜ ነብዩ ﷺ ተገድለዋል የሚል የዉሸት ዜና መዲናን እየናጣት ነበር ..የመዲና ሰማይ በዚህ አሳዛኝ ወሬ በሀዘን አጥልሏል..መረጃዎችን ለማግኘት ወደ ኡሁድ አቅጣጫ እየተመመ ነዉ
ከአንሶሮች መካከል የሆነችዉ ሱመይራ(ረ.ዐ) ሁለት ልጆቿ አባቷ ባለቤቷና ወንድሟ ሰማዕት መሆናቸዉን ተረዳች ..ሱመይራ እነዚህ ሁሉ ወገኖቿ ቢሞቱባትም በዚህ ሁሉ የሀዘን ዉርጅብኝ አልተናወጠችም ..እልቁንስ እሷን ያስጨነቃት በእዉነት የታወቀዉ የጓጓችለት አንድ ዜና አለ ይህም የነብዩ ﷺ በሒወት መኖር ነዉ
..በእርሳቸዉ ላይ የደረሰ አንዳች ክፉ ነገር አለ??በማለት ጠየቀች
...የነብዩ ባልደረባዎችም ለአላህ ምስጋና ይገባዉ እርሳቸዉ በሒወት ይገኛሉ በመልካም ሁኔታ ላይ ይገኛሉ አሏት
ሱመይራ እንዲህ አለች ፡-እሳቸዉን እስከማይ ድረስ እረፍት አላገኝም የአላህ መልዕክተኛን ﷺአሳዩኝ አለች
....እሳቸዉን እንዳሳዩዋትም በቀጥታ ወደ እርሳቸዉ በመሄድ የካባቸዉን ጫፍ ከያዘቼ ቡሀላ እንዲህ አለች
"""""እናቴና አባቴ መስዋት ይሁንለልዎ የአላህ መልዕክተኛ ሆይ!እርስዎ በሂወት እስካሉ ድረስ የቤተሰቦቼም ሞት ቀላል ነዉ ...አለቻቸዉ
.ያ በነብዩ ዙሪያ የነበሩ የተባረከ ትዉልድ ለእርሳቸዉ ይህን የመሰለ ድካ የሌለዉ ፍቅር ይለግሳቸዉ ነበር ...ሱመይራ አባቷ ልጇ ባለቤቷ ወንድሟ ሙተዉ እሷ ያሳሰባት ነብዩ ﷺ💚 በህይወት እንዲተርፉላት ነበር....
⚠️...እኛስ ነብዩን መዉደዳችንን የምንገልፀዉ በነሺዳ የተቀናበረ የራሳችንን ፎቶ ማህበራዊ ሚዲያ ላይ በመልቀቅ ነዉ እንዴ??
እስልምና ብዙ ዋጋ ተከፍሎበታል ...ነብዩን መዉደድ ነሺዳ በማዳመጥ የሚመስስላቸዉ ብዙ ሚስኪን ሙስሊሞች ሞልተዋልና ሙተን አላህ ፊት ስንቀርብ ከነሱመይራ ረዐ ጎን ሁነን ስንጠየቅ የሰራነዉን ኸይር ስራ ፈትሸነዋልን???
ለሌሎች ያካፍሉ
join👇👇👇
t.me/IslamisUniverstiy_public_group