ማስታወሻ‼️
ያለፈውን ዓመት የረመዷን ወር ፆም በሐይድ፣ በህመም፣ በወሊድ ምክንያት ወይም በተለያዩ ምክንያቶች ቀዷእ ያለብን የአሁኑ ረመዷን ሊመጣ እየተቃረበ ነው በአላህ ፍቃድ ፈጥነን በመጾም የአሏህን ግዴታ እንወጣ።
አላህ ረመዳንን በሰላም ያድርሰን!