ሸዕባን የቁራኦች ወር!
---
«ሰለመህ ቢኑ ኩሀይል- ረሒመሁላህ- እንዲህ ይላሉ፦ የሸዕባን ወር የቁርኣን አንባቢዎች ወር ይባል ነበር። ሐቢብ ቢኑ አቢ ሣቢት ሸዕባን በገባ ጊዜ "ይህ የቁርኣን አንባቢዎች ወር ነው" ይሉ ነበር። ዐምር ቢኑ ቀይስ አልሙላኢ ሸዕባን ወር ሲገባ ሱቃቸውን ዘግተው ቁርኣን ለመቅራት ብቻ ነፃ ይሆኑ ነበር።»
በተቀሩት ቀናቶች በቁርኣን አደራ!