ጀምበር FASHION


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ETHIOPIAN ART & PHOTOGRAPHY COMPITION 🙋🙆🙅👫👭
_/﹋\_
(҂`_´)

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


join በል አንተ!! dan repost
😂አስቂኝ ፕሮፋየል ፎቶ ከፈለጉ ይህ ቻናል አንዳያመልጣቹ😍

@ethio_Funney_pp
@ethio_Funney_pp


👑 ROYAL WAVE 👑 (Update)
👉 2 ቻናል እና ከዛ በላይ ላላቹ አዲስ ነገር ይዞ መቷል!
👉 @YoniRoyal ላይ ያናግሩኝ ይህ እድል እንዳያመልጣቹ!

📢 ቻናላቹን በአንድ ጊዜ ማሳደግ እና አንድ ላይ ለማደግ ይፈልጋሉ!
- እንግድያውስ ይሄን እድል ይጠቀሙ።
✔️ ስለታማኝነት አያስቡ 100% ፌር የሆነ ስራ እሰራለሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ።

📣 ከ 300 - 900 ለብቻ ......
📢 ከ 1k - 15k አሪፍ View ያላቹ ቻናሎች አሁኑኑ ይመዝገቡ።
👉ህግና ደንቦች ተፈፃሚነት አላቸው👈
- ላልሰሙ አሰሙ!
- ሼር እያረጋቹ!

✍ መመዝገብ የምትፈልጉ ብቻ አናግሩኝ።
- ለመመዝገብ @YoniRoyal
- Spam ለሆናቹ @Royal_Wave_Bot




ቤት ክብሪት ለመሎከስ ሲቸገሩ አይና ላይተሬን አውጥቼ ልሰጣቸው ስል ደሞ ለራሴ ህይወት ፈርቼ ተዋለው😭😁


😉እናቷ አራዳ ፍቅር የገባቸው
አባቷ ጩሉሌ ሀገር ያወቃቸው😜


ታዲያ ምን ያደርጋል ፋራ ናት ልጃቸው😒


#ታክሲ 🚎 ውስጥ #ሃምሣ ሣንቲም ለወደቀባት ቺክ #Flashlight አብርቶ ከሚፈልግ ወንድ በላይ #አሽቃባጭ የለም 😂😂


#ወንዶች ቺኮችን #Fb ላይ ካወሩ በኋላ
:
:
:
#ፎቶሽን 😁😁


ከእያንዳንዱ #Online #ተጥዳ ከምትውል #ሴት ጀርባ


አንድ #የሞባይል ካርድ የሚልክ ሚስኪን #ወንድ አለ 😋😁


ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለታላቁ የረመዳን ፆም በሰላም አደረሳችሁ።


በፆም ስጋ ቀርቦለት ሊበላ ሲል እንደሚያማትብ ሰው አሽቃባጭ የለም💯

@ Dmsjunior


ይሄ ህዝብ እንኳን ዝናብ ወተት ብታዘንብለት እንኳን ለምን እርጎ አልሆነም ብሎ ሚጠላህ ብርቅዬ ህዝብ ነው 😂😂

@dmsjunior


አንዱ ዩኒቨርስቲ ለመሄድ በሶ ምናምን እያስፈጨ ስታገኘው


ምነው ብዙ የመኖር አላማ አለህ ማለት ነው😏

@Dmsjunior


ሴቶች እኮ ደስ ይሉኛል

ፖስት ፒል እየዋጡ still በረሮ መግደል የሚፈሯት ነገር😋

@Dmsjunior


How did you see it..
Editor @BuraMLax_2
@JEMBERART


ቁንጅናሽ ወደ ትዳር ሊመራሽ ይችላል ባህርሽ ግን
.
.
.
.
ወደ አባትሽ ቤት ሊመልስሽ ይችላልና ጠንቀቅ በይ😁👍👍


ቀጭን ሴቶች ቡትስ ጫማ ሲያደርጉ ባልዲ ዉስጥ የቆመ መወልወያ ነዉ የሚመስሉኝ 😂😂😂

😆👍
Share & Invite ur Frinds


ሁለት አህዮች እያወሩ አንደኛው ሀሀሂሃ ሲለው አንደኛው ደሞ ሂሂሂሂ ይለዋል ሶስተኛው አህያ ደሞ እስካሁን እያነበበው ነው🤣


ክላስ ውስጥ #Game እየተጫወትክ አስተማሪው አይቶክ አምጣው ስልኩን ሲልህ

መች ዳኛ ነኝ አልክ

😆😂🤣👍


Reality አንዳንድ ሰዎች በፍቅር ከሚቆዩበት ግዜ ይልቅ
.
.
.
.
Toilet የሚቆዩበት ጊዜ ይበልጣል😒😂😂


የሚስቴ አፍ ሰፊ ከመሆኑ የተነሳ

ባንድ ጎን እየሳመች በሌላኛው ጎኑ ቁምነገር ታወራኛለች

አረ like አረጉ 👍 አይቆጥር
😆😂🤣

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

569

obunachilar
Kanal statistikasi