🎉አስደሳች ዜና 🎉
📚📢 አዲስ የደርስ ማስታወቂያ! 📣
📕📌 ኢንሻአላሁ ተዐላ ነገ ሰኞ እንጀምራለን ከዛ ቅዳሜ እና እሁድ እንቀጥላለን ኢንሻአላህ ።
የደርስ ፕሮግራም በኡስታዝ አብዱራዛቅ ሙሀመድ ሀፊዘሁሏህ በጅግጅጋ ዩንቨርስቲ የተማሪዎች መስጂድ ይሰጣል
📚 የሚጀመረው ኪታብ :-
منظومة أبي إسحاق البيري
መንዙመቱ አቢ ኢስሓቅ አልቢሪይ
====
🎙 ደርሱን የሚሰጠው :-
ኡስታዝ አብዱረዛቅ ሙሀመድ
የኪታቡ ፒዲኤፍ ከታች ያገኙታል ፒዲኤፉን ፕሪንት አርጋቹህ እንድትመጡ።
ፕሪንት ስታስደርጉ ወጪ ለመቆጠብ 1ወረቀት ላይ 2ገፅ አስደርጉት
ፒዲኤፉ 👇👇👇