✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Inglizcha


☃️Welcome ሳቅ ወደ ማያልቅበት Channel
ድብርት ጭንቀት ሃዘን  ደህና ሰንበት 🤗😁
ያለ ገደብ መሳቅ 😂😁😅🤣😂
ሁሌም አብረው ፈገግ ይበሉ😉
🛎ለአስተያየት ለማስታወቂያ @fr_jelamo
Admins: @trns_369_Complex


😘ምን ትጠብቃላችሁ Join👇በሉ🥰
👉 https://t.me/Justfegegg

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Inglizcha
Statistika
Postlar filtri




ሀበሻ ማለት እኮ ሌባ የማይወድ... ግን የተሰረቀ ስልክ ኣፈላልጎ የሚገዛ ድንቅ ህዝብ ነው!

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


እሷ : ዛሬ ከተጋባን 10 ዓመታችን፤ ለምን በግ አታርድም?

እሱ ፡ እኔ ባጠፋሁት ለምን በጉ ይቀጣል?

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


ጦር ሜዳ ሄዶ እጁን አጥቶ የመጣውን ጀለስ ልንጠይቅ ሄደን እያፅናናን አንዱ ጀለሳችን በመሀል ወሬ ሲጠፋበት..
፥
#ግን_ቢንቢ_ሲበላህ_እንዴት_ልታከው_ነወ?

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


እንቁጣጣሽ እንኳን ደህና መጣሽ..

እንኳን ኣደረሳችሁ መልካም በዓል ያሰባችሁት ሚሳካበት ምትለወጡበት ኣመት ያድርግላችሁ

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg




የጓደኛህ ሰርግ ላይ ለሚዜ ተጠርተህ መንገድ ላይ ኣፈሳ ኣለ ሲሉህ

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


his : ለምንድነው ግን text ሳደርግልሽ መልስ የማትሰጪኝ?


Me: ዝርዝር ስለሌለኝ

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


ለስራ ፈላጊዎች በሙሉ ኑና ኣዉሩኝ ኣብረን እንፈልግ

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg




ረጅም ሴቶች ቶሎ ነው መሰለኝ

የሚሞቱት እስከዛሬ ድረስ

ረጅም ኣሮጊት ኣይተን ኣናውቅም

ክብር ለኣጭሮች

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


😭😭

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


ኣይጥ ያጠፋልኛል bileh ያመጣሀው ድመት ከኣይጦች ጋር ፍቅር befkr ሆኖ ስታይ

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


😭

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


እሱ :- የነካሁት ነገር ሁሉ konjo ይሆናል!
እኔ :- እስኪ ፊትህን nikawu!

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg




eko

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg


fr

✨𝗝𝗨𝗦𝗧 ፈገግ😂:
Share|| @Justfegegg



20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.