ጂሚ ካራገር ከፒተር ክሩች ጋር ባደረገው ቃለ ምልልስ፡-
🗣"ጄራርድ በሊጉ ታሪክ ምርጡ አማካይ ነው ስል ሰዎች የስኮልስ እና የላምፓርድ ችግር እንዳለብኝ ማሰባቸው ለእኔ አስቂኝ ነው። ምርጥ ተጫዋቾች ናቸው ግን ይህ ለንፅፅር እንኳን የቀረበ አይመስለኝም።
ለኔ ደግሞ ሞሪንሆ እና ፈርጉሰን ጄራርድን ለመግዛት ብዙ ጥረት ማድረጋቸው ምን ያህል የተሻለ እንደሆነ ነው የሚያሳየው ። ስኮልስ እና ላምፓርድ ግን በቡድናቸው ውስጥ ይገኛሉ!"
@LIVERPOOLALL