የሪከርድ ስኬቶች
20 ግቦች በአንድ season፡- ሰላህ በዚህ ወቅት 20ኛ ግቡን በማስቆጠር ለሊቨርፑል ለ7ኛ ተከታታይ ጊዜ 20+ ግቦችን ማስቆጠር አስመዝግቧል።
36 የግብ አስተዋጽኦዎች፡- ሰላህ 36 ግቦችን እና አሲስቶችን በማሰባሰብ በ season ኡ መጀመሪያ ላይ ምርጡን ውጤት አስመዝግቧል።
የሳላህ ብቃት ለሊቨርፑል ድሎች ብቻ ሳይሆን በፕሪምየር ሊግ ከፍተኛ ደረጃ ላይ እንዲደርስ አስችሎታል። ሁለገብነቱ እና መሪነቱ በኢትዮ ሊቨርፑል የሳምንቱ ምርጥ ተጫዋች እንዲሆን አድርጎታል።
ስለ ሳላህ ምን ይላሉ ❓❓
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL

አብርያቹ የቆየሁት እኔ ᏞᎬنᏟOO ᎫᎡ🦁 ㅤ [ @abdurelencoo ] ነበርኩ መልካም ጊዜ ‼️
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL
🅢🅗🅐🅡🅔 || @LIVERPOOLALL