ንገሪኝ እህታ አለም ልቤም እንድርጋ
ባዘነችዉ ነፍሴ ያንቺን እውነት ፍለጋ
የራስሽ ባልሆነ በመሃል ከተማ
በጃሂሊያዉ በድቅድቅ ጨለማ
መብት ነዉ እያለ ያሽበለበለሽን
ዘወር ዘወር በይማ ከኋላም ተመልከች
ለቅፅበት አትርሽ #ነፃ ያወጣሽን።
አካልሽ ይሸፈን በሒጃብ አብቢ
በጀመርሽዉ መንገድ እዳ እንዳትገቢ!
ባዘነችዉ ነፍሴ ያንቺን እውነት ፍለጋ
የራስሽ ባልሆነ በመሃል ከተማ
በጃሂሊያዉ በድቅድቅ ጨለማ
መብት ነዉ እያለ ያሽበለበለሽን
ዘወር ዘወር በይማ ከኋላም ተመልከች
ለቅፅበት አትርሽ #ነፃ ያወጣሽን።
አካልሽ ይሸፈን በሒጃብ አብቢ
በጀመርሽዉ መንገድ እዳ እንዳትገቢ!