አንድ ወዳጄ የጋበዘኝን መዝሙር ልጋብዛችሁ....
#እንወያይ
አንድ ሲደመር አንድ ሰባት ነው ወይ፤
ሰባት ነው ያሉ(2X)፣ መድረኮቹን ሞሉ፤
ሁለት ነው ያሉ(2X)፣ አይጋበዙም አሉ፤
.
.
እስኪ እንነጋገር፣ እስኪ እንወያይ፤
ብሔርተኝነት እዚ ይፈቀዳል ወይ፤
ይህንን ስዘምር ፊቱ #የምጠቁር ሰው፤
መጣራት አለበት እሱ የማን ልጅ ነው፤
(ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልም፡፡)
👇👇👇👇👇👇👇
@LeulLemaPulpit
@LeulLemaPulpit
#እንወያይ
አንድ ሲደመር አንድ ሰባት ነው ወይ፤
ሰባት ነው ያሉ(2X)፣ መድረኮቹን ሞሉ፤
ሁለት ነው ያሉ(2X)፣ አይጋበዙም አሉ፤
.
.
እስኪ እንነጋገር፣ እስኪ እንወያይ፤
ብሔርተኝነት እዚ ይፈቀዳል ወይ፤
ይህንን ስዘምር ፊቱ #የምጠቁር ሰው፤
መጣራት አለበት እሱ የማን ልጅ ነው፤
(ለእውነት እንጂ በእውነት ላይ ምንም ለማድረግ አንችልም፡፡)
👇👇👇👇👇👇👇
@LeulLemaPulpit
@LeulLemaPulpit