የመሰረተ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን በኢትዮጵያ አሳሳቢ እየሆነ የመጣውን መንፈሳዊ ማህበራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ሁኔታን በተመለከተ ሃገራዊ የጸሎት አዋጅ አወጀች።
ቤተክርስቲያኗ ለሁሉም የመሰረተ ክርስቶስ አጥቢያ ቤተክርስቲያናት ባስተላለፈችው መልዕክት የጥቅምት አራቱ እሁዶች የንስሃ እና የምልጃ ጸሎት እንዲደረግበት መወሰኑን ገልጻለች። በዚህም መሰረት በምደሪቱ ላይ ስለፈሰሰው የሰው ደምና የጠፋው የሰው ነፍስ በዚህም ምክኒያት ለደረሰው መከራና ስቃይ ሁሉ እግዚአብሄርን ምህረት መለመን እንዲሁም እግዚያብሔር አምላክ በህዝቡ መካከል መከባበርን መቀባበልን እና መፈቃቃርን እንዲሰጥ ጦርነትና መገዳደል ቆሞ ሰላም እንዲሆን ምዕመናኑ በትጋት እንዲጸልዩ ጥሪ አቅርባለች።
@meleket_tube