ኢትዮ ማንችስተር ዩናይትድ 🔴


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Kitoblar


ይህ ስለ #ማንችስተር_ዩናይትድ መረጃዎችን የሚያገኙበት የቴሌግራም ቻናል ነው
- ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
- የቀጥታ ስርጭቶች
- የዝውውር ዜናዎች
- ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
ለማስታወቅያ ስራ :- @Marketing_Agent1 ያናግሩን

Bog‘liq kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ያለምንም ኔቶርክ መቆራረጥ የፈለጉትን ጨዋታ በቀጥታ የሚያሳይ አፕ ለምትፈልጉ




ፕሪምየር ሊጉ በትዊተር ገፃቸው 📸

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


6 ቀናት ፕሪምየር ሊጉ ሊመለስ 😍

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


የኔሽንስ ሊግ የሶስተኛ ዙር ምርጥ ተጨዋች እጩዎች ውስጥ ፖርቹጋላዊው አማካይ ብሩኖ ፈርናንዴስ ተካቷል 🇵🇹🪄

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ማን ዩናይትድ vs ስፐርስ ትውስታ

⚽️⚽️⚽️✅🐐

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


የ 37 አመቱ ክሪስትያኖ ወደ ፕሪምየር ሊጉ በተመለሰ ጊዜ እንኳ ለወርቅ ጫማው ይፎካከር ነበር 🐐👟

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


የክርስቲያኖ ሮናልዶ ሚስት ጆርጂና ሮድሪጌዝ በኢንስታግራም ላይ ጆርጅ ጄሱስን በመቃወም ይህን መልዕክት አስተላልፋለች፦

“ይህ ሰው የክርስቶስን (የኢየሱስን) ስም እንዴት ሊይዝ እንደቻለም አልገባኝም።”

እንዲሁም ሰር አሌክስ ፈርጉሰን ጆርጌ ጄሱስን የተቹበትን ንግግር አያይዛለች

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🚨🗣️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ፦

“በግራ በኩልም ሆነ በመሃል ስጫወት የአጥቂ ሚናዬ ተመሳሳይ ነው። በመከላከል ግን እንቅስቃሴዬ ይለያያል። ከኳስ ጋር ዋናው ነገር ቦታ መፍጠርና ከአማካዮች ጋር መጣመር ነው።

ለቡድናችን የጨዋታ ሀሳቦችን በግልጽ መረዳት በጣም አስፈላጊ ነው።”

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🚨🗣️ ብሩኖ ፈርናንዴዝ ስለ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ጉዳይ :

“ሀገሪቱ እንድትከፋፈል ወይም ወገን እንድትመርጥ አልፈልግም፤ ይልቁንም ይህንን ሁኔታ በአንድነት እንድታልፈው እጠይቃለሁ።

“ ሁሉንም ወገኖች እንድታከብርና እንድትቀበል እሻለሁ። እንደተናገርኩት፣ ክሪስ የብሔራዊ ቡድናችን እና የሀገራችን እግር ኳስ ታላቅ ምልክት ነው፤ ወደፊትም እንደዚያው ሆኖ ይቀጥላል።

“ማን ይወደዋል ወይም አይወደውም የሚለው ሳይወሰን፣ ከሁሉም የፖርቹጋል ህዝብ ክብር ይገባዋል።”

[ sebsousapinto ]

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


በ 1 ሳምንት ውስጥ እግር ኳስ ወደ ኦልድትራፎርድ ይመለሳል 😍🔴

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🚨🗣️ ሴኔ ላምንስ ቲቦ ኩርቱዋን ስለመተካት፦

“አሁን እኔ ቁጥር 1 ግብ ጠባቂ ነኝ ብዬ አስባለሁ። በጥሩ ሁኔታ መጫወት እና ወዲያውኑ ዝግጁ መሆኔ አስፈላጊ ነው።” 👀🔴

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


📈 🇧🇷 አንድሪ ሳንቶስ vs ህንድ 🇮🇳!

• 61 ደቂቃዎች
• 2 ዕድሎችን ፈጠረ
• 32/34 የተሳኩ ፓሶች
• 3 ፓሶች ወደ ፋይናል ሰርድ
• 2 ታክሎች
• 2 ኳስ አፀዳ
• 6 መልሶ አገኘ
• 7 የመከላከል አስተዋፅኦ

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ዩናይትዶች በትዊተር ገፃቸው 📸

" 👑 "

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


Wari.bet⚽️🏀🏈 dan repost
❗️❗️❗️⚡️🔗💥🔊

🚀🔥 JETX – ፍጥነትን ያሸንፉ፣ ሽልማትዎን ያሳድጉ! 🔥🚀

⚡️ ሮኬቱ እየበረረ ሲሄድ ማባዣው ይጨምራል!

🎮 JetXን ጨምሮ ከ8,000+ በላይ ተወዳጅ የካሲኖ ጨዋታዎችን ይጫወቱ፣

🖥 የውርርድ ጉዞዎን አሁኑኑ ይጀምሩ 👉 https://wari.bet⁠�
🤖 በፍጥነት ለመመዝገብ 👉
📲 የTelegram ቻናላችንን ይቀላቀሉ 👉 https://t.me/waribet⁠�


🚨 𝐎𝐅𝐅𝐈𝐂𝐈𝐀𝐋!

አንድሪ ሳንቶስ vs ህንድ ለ ብራዚል በቋሚነት ጀምሯል 🇧🇷❤️

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


ባሌባ የዛሬ ሳምንት ቅዳሜ ከ ስፐርስ ጋር ለምናደርገው ጨዋታ በቋሚነት ሊጀምር ይችላል ።

[ Ty Marshal MEN ]

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans


🎉 መልካም ልደት ለቀድሞው የማንችስተር ዩናይትድ አጥቂ ዝላታን ኢብራሂሞቪች ዛሬ 45ኛ ዓመቱን ይዟል 🦁

@Man_Unitedd_Ethio_Fans
@Man_Unitedd_Ethio_Fans




Wari.bet⚽️🏀🏈 dan repost
https://wari.bet
🏆 ሁሉንም ተጠባቂ የኢንተርናሽናል ጨዋታዎች በዋሪ ቤት ይመድቡ!💸🔥

ለመመዝገብ  👇👇
https://waribet.bet

📱ቴሌግራማችን ለመቀላቀል
🔗https://t.me/waribet

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.