Manchester United Fans


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sport


ይህ ስለ Manchester United መረጃዎችን የሚያገኙበት የ Telegram ቻናል ነው 🇪🇹
--------------------------------------------------------------
☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች
☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ
☞| የዝውውር ዜናዎች
☞| ስለ ማንችስተር ዩናይትድ ታሪኮች
Paid Promos 📩 @BLACKYxOP1

Bog‘liq kanallar  |  O‘xshash kanallar

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sport
Statistika
Postlar filtri


Manchester United New Fans Only Bot




🇫🇮Finland ✅
🇳🇴Norway✅
🇸🇪Sweden✅

🇮🇪Ireland🤝

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz






BBC Sport||👀ሜሰን ማውንት ከትላንቱ ጨዋታ በኋላ ወደ አየርላንድ ከተጓዘው ቡድን ጋር ተጉዟል።


@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


ማርከስ ራሽፎርድ የማንችስተር ዩናይትድን ስብስብ ተቀላቀለ!

ማንችስተር ዩናይትድን ይለቃል ተብሎ ሲጠበቅ የነበረው ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ስብስቡ ተመልሷል።

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


ባለፉት 10 የውድድር ዘመናት የክለባችን የፕሪምየር ሊግ ደረጃዎች !!

በዚህ ዓመትስ ስንተኛ ሆነን እንጨርሳለን ብላችሁ ታስባላችሁ?

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz






አርሰናል ሉዊስ ፔጅን ለማስፈረም ያቀረበው የዝውውር ጥያቄ ውድቅ ተደርጎበታል።

ማንቸስተር ዩናይትድ ተጨዋቹን ለማስፈረም የላቀ ድርድር ላይ ሲሆን የዝውውር ዋጋው እስካሁን አልተገለፀም።

ተጨዋቹ ወደ ኦልድ ትራፎርድ መዛወር እንደሚፈልግ የተገለፀ ሲሆን በክለቡ በኩል ደግሞ ዝውውሩ ይሳካል የሚል ትልቅ እምነት እንዳለ ተነግሯል።

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


#UPDATE

ቤንጃሚን ሼሽኮ የሚቀጥለው ሳምንት በአይርላንድ የዩናይትድን የትሬንኒግ ካምፕ ይቀላቀላል እናም ከ ኤሲሚላን ጋር ላለብን ጨዋታም ትንሽ ደቂቃ ሊጫወት ይችላል።

[MEN]

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


ማርከስ ራሽፎርድ ወደ ካሪንግተን ተመልሷል!

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


ሙርሃውስን በቋሚ ዝውውር?

ኤቨርተንና ዊጋን ተስፈኛውን ጃክ ሙርሃውስ በቋሚ ዝውውር ማስፈረም ይፈልጋሉ።

ኤቨርተን ከሱም በተጨማሪ ኢታን ዊትሊን በቋሚነት ማስፈረም የሚፈልጉ ሲሆን ሊንከን ሲቲ ሌላኛው ፈላጊ ነው።

[Sully]

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


ስቶክፖርት ካውንቲ ኢታን ኤኒስን ለመዋስ ከማን ዩናይትድ ጋር የተወያዩ ሲሆን በጃክ ሙርሃውስ እና ኢታን ዊትሊ ላይም ፍላጎት አላቸው።

ይሁን እንጂ ስቶክፖርት ለኤኒስ ውሰጥ ምንም አይነት ክፍያ መክፈል አይፈልጉም።

[Sully]

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


ብሪያን ምቤሞ ባለፋት ሶስት የአቋም መፈተሻ ጨዋታዎች!

ለአዲሱ የውድድር አመት በሚገባ እየተዘጋጀ ይመስላል።

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


ብሪያን ምቤሞ በአውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ለመጀመሪያ ጊዜ ለመጫወት ስላለው ጉጉት ገልጿል። ተጫዋቹ በሰጠው አስተያየት ውድድሩ ለእሱ አዲስ እና ልዩ ልምድ እንደሚሆን በመጠቆም የተሰማውን ደስታ ገልጿል፦

🗣️ "እስካሁን ተጫውቼበት ስለማላውቅ በዚህ ውድድር ላይ መጫወት ለመጀመር በጣም ቸኩያለሁ በእውነት በጣም ደስተኛ ነኝ" ብሏል።

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


ማንቸስተር ዩናይትድ የ2026/27 የውድድር ዘመን ሶስተኛ ማሊያ አርብ ኦገስት 14 ይፋ ያደርጋል።

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


🗣️ አንድሬ ሳንቶስ፡ "እኔ እንደሆንኩ ይሰማኛል። አሁን እዚህ 𝗛𝗢𝗠𝗘 ነኝ። ሁሉም ሰው ከመጀመሪያው ቀን ጀምሮ ሞቅ ያለ አቀባበል አድርጎልኛል። እዚህ በመሆኔ በጣም ደስታኛ ነኝ ።


@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz


የ2026/27 የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ሊጀመር 12 ቀን ቀረው...🎉👀

@Manchesterunited_Fanszz
@Manchesterunited_Fanszz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.