ሼር
እባካችሁን ልጄን አድኑልኝ" አባት
ይህ ውብ የዘጠኝ ወርዓ ህፃን እምረን ዩሱፍ ይባላል ከተወለደ ጀምሮ በተደጋጋሚ ሲታመም እናትና አባት ጤናጣቢያ ቢወስዱትም ቶንሲል ነው እየተባሉ መርፌ እየታዘዘለት ደህና ይሆናል በሚል ተስፋ ቢጠብቁም ልድንላቸው አልቻለም!!
አንጀት የምበላው ትንሹ እምረን ከጊዜ ወደ ጊዜ የባሰ እያመመው ጡት አልጠባም ሲል ስያስቸግራቸው ላብና ለቅሶው ሲያስጨንቃቸው ለተሻለ ህክምና ሌላ ሆስፒታል ወስደውት"እረ ልጃችን በጣም ታመመብን ምን ሆኖብን ይሆን?እዩልን"ብለው በፍርሀት ጠየቁ!
ጨቅላው እምራን በሚያሳዝን ሁኔታ ከፍተኛ የልብ ህመም እንዳለበት ለወራት በተለያየ ጊዜ የወሰደው መድሀኒት ህመሙን እንዳባሰባት ተነገራቸው በአስቸኳይ ወደ ውጪ ሄዶ ካልታከመም ለህይወቱ አስጊ እንደሆነ ተነገራቸው!!
ቤት ኪራይ መክፈል ሲከብዳቸው ወደ እናታቸው ቤት የተመለሱት ባልና ሚስት ይህ መርዶ አስደነገጣቸው!ከ3,000,000(3ሚሊዮንብር) በላይ ለሚያስፈልገው የህክምና ወጪ ምንም ማድረግ እንደማይችሉና ልጃቸውን እያዩት ሊያጡት እንደሆነ ሲያስቡ በጣም ጨነቃቸው እርዱን ብለው ሰውን መለመንና ሰው ፊት መቅረብ በጣም ከበዳቸው
ሀዘንና ስብራታቸውን የተመለከቱ ጓደኞቻቸው ግን
እባካችሁን ሰው አስቸግረን እንሞክርና እምራንን እናድነው ብለው እገዛችሁን ፈልገው መጥተዋል እንድረስላቸው ምንም ማድረግ ካልቻልን ፀሎት እነድርግ ለብዙ ደጋጎች እንዲደርስ
ሼር እናድርግላቸው
አካውንት
ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000304310937 የሱፍ ሀምደላ
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አየውቅም
ስቁ 0713172605