#_ግንቦት_9_ለአቡነ_እስትንፋሰ_ክርስቶስ_ዝክር_ሜቄዶንያ_እንገናኝ
አደራችሁን ይሄንን መልእክት ለሁሉም እንዲዳረስ ሼር አድርጉ!
በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
የወለላይቱ እመቤት ልጆች እንደምታውቁት ብዙ ዝክር እንዘክራለን፣ በሰፊው ዝክር መዘከር የመጀርኩት በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ነው፡፡
ዘንድሮ ዝክራችንን ከሌሎቹ ዝክሮች ልዩ የሚያደርገው፣ በሜቄዶንያ ለሚኖሩት ለአረጋውያን እናት አባቶቻችንና፣ ለአእምሮ ሕሙማን መዘከራችን ነው፡፡
ስለዚህ ግንቦት 9 አርብ እለት ከቀኑ 6÷30 ምሳ ሰዓት አቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስን በሜቄዶንያ ለሚኖሩት ለአረጋውያን እና ለአእምሮ ሕሙማን ስለምንዘክር የምትመጡ ወዳጆቼ የማትጠቀሙበትን አልባሳት፣ ጫማዎች ለአረጋውያንና ለአእምሮ ሕሙማን ይዜችሁ እንድትመጡ በጻድቁ ስም አደራ እላለሁ! ይዛችሁ የምትመጡት ...
1ኛ/ ግንቦት 9 አርብ የተጠቀማችሁበትን ልብሶች ይዛችሁ እንድትመጡ
2ኛ/ ግንቦት 9 አርብ የማትጠቀሙትን ጫማዎች ይዛችሁልን እንድትመጡ
3ኛ/ ግንቦት 9 አርብ የማትጠቀሙበትን ብርድ ልብ እና አንሶላ ይዛችሁ እንድትመጡ
4ኛ/ ግንቦት 9 አርብ በሜቄዶንያ የሚሠሩትን ሥራዎች ለማገዝ እና ለማየት እንድትመጡ በማለት በአቡነ እስትንፋሰ ክርስቶስ ስም ጥሪዬን አቀርባለሁ!
በተረፈ ግንቦት 9 አርብ ሜቄዶንያ የአረጋውያን እና የአእምሮ ሕሙማን መርጃ ማህበር ከቀኑ 6÷30 ያገናኘን፡፡
ግንቦት 6-9-2016 ዓ.ም
አዲስ አበባ