>>>አይ ወንዶች ትንሺ እንኳን አሏህን አንፈራም፡
ትንሽ እንኳን አኺራን አናስታውስም
ትንሽ እንኳን አናስተነትንም¡¡
!!!!!!!!!!!!""እናት እያለህ ፡እህት እያለህ፡አክስት እያለህ ፡ልጅ እያለህ ፡፡
በሴት ልጅ ይህን ያክል ግፍህ አሏህን አትፈሩምምም!!በተለይ ደግሞ አስመሳዪች ራሳችሁን ወደ ድን ፡ ደዓዋ ና ኡስታዝ ያስጠጋችሁ፡
1/ኡስታዝ፡ዳዒ፡ዐሊም መስሎ በሚመቸው ሚድያ ብቅ ይላል፡ መስሎ ይታያል ፡የሴቶችን ልብ ለመስረቅ ይሞክራል፡፡ከዚያም ስለጋብቻ፡ስለፍቅር፡ወይም ስለትዳር ብቻ በአገኘው አጋጣሚ ያወራል፡እህቶች ወጣነት ከመኖሩ ጋር፡ስደት ላይ ከመሆናቸው ጋር ብዙዎቹ በደንብ ያዳምጡታል፡፡እርሱም ከድጃ እኮ ነብያችንን ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም ጠይቃ ነው ያገባችው ፡ሴት ልጅ ወንድ ልጅን መጠይቅ ትችላለች ይላል ፡፡ከዚያም እልባቸው የሌለውን ማሰብ ይጀምራሉ፡ብዙ ሴቶችም በውስጥ ይመጡና ኡስታዝ ኡስታዝ ማለት ይጀምራሉ፡ከዚያም ይጠይቁታል፡፡ከዚያም ከጠየቁት መካከል በጣም የዋሗን ና ብዙ ጋት ያላትን ይመርጣል፡[በአንድ ጊዜ ከአራት በላይም ሊሆኑ ይችላሉ] ያው ለምርጫ አይደል ቢበዙስ መታደል ነው፡በፎቶ በቪድዪ ያያታል እሺ የኔም ሃሳብ ነው ይላል፡እረ እንድያውም ከኽድጃ ጋር ተመሳሰልሽብኝ ይላታል፡ልቧ 360 ድግሪ ይመታል፡እመዳም ኪችን ገብታ የምትሰራው ይጠፋባታል፡ማንኪያ አምጪ ስትባል ፌርሙሱን፡አሲር ስትባል ወተት ታመጣለች ፡ምግብም ትቀንሳለች፡እንቅልፍም እንቢ ይላታል፡ሌሊት ከእንቅልፉ እየተነሳች ድምፁን ታዳምጣለች፡፡የሜዳ ላም ወይም የቃባ ንብ ሆነች ማለት ነው።ምን ልላክልህ ሀድያ፡ሰርፕራይዝ እያለች ወተት መስጠት ትጀምራለች፡ከዚያም የልሰራቻትን ፍራሽ ስር የደበቀቻትን ፡የእቁቧንም የወር ደመወዟንም ትልካለች እርጎ መሆኑ ነው።እርሱም ወተቱ እርጎው እስከሚያቋርጥ ሃያቲ ሃቢብቲ እያለ ተኝቶ አድሮ እህህህህ እንቅልፍ እንቢ አለኝ ፡በደንብ በልቶ ምግብ ዘጋኝ ይላታል ፡፡ግን እኮ ምግብ ቢዘጋውም፡እንቅልፍ እንቢ ብለውም ለወተቱ ና ለእርጎው የከፈለው ትንሽዪ ስራ ነው እርሷ ተሰዳ እንቅልፏን አጥታ መዳብ ቤት ከምትለፋው አንፃር ።
===>ወተቱን እና እርጎውን አልቦ ሲጨርስ ሪጀክት ያደርጋል፡፡የዱር ላም ናት እና ጫካ ጥሏት ይጠፋል፡የአወጋገዱ ሁኔታ ከወንድ ወንድ ከሴት እንደሁኔታው ይለያያል፡፡
ለምሳሌ ቦሌ ይቀበላታል፡ለእርሱ ይዛ የመጣችውን ሁሉ እጁ እንዳደርገ ፡ወደ ቤተሰቧ ይሸኛታል፡ከዚያም ኒካህ ቀድሞ አስሮ ከሆነ ውሰደኝ እንጂ ትላለች ወይም መጥተህ ኒካህ አስረህ ውሰደኝ ስትለው ቆይ እያለ ችላ ማለት ይጀምራል፡ስትደውል አያነሳም፡ከአነሳም መስጅድ ነኝ ፡ቂርአት ላይ ነኝ፡ላይብ ሙሃዶራ ላይ ነኝ ፡ከሸይኽ እገሌ ጋር ነኝ وووووووووو ምክንያየቱ አያልቅም በቃ፡ሲታክታት ትተወዋለች፡ዱንያ ትጨልምባታለች፡አንድ ሰሞን ታለቅሳለች ወንዶች ሁሉ ያስጠሏታል፡በቃ ሁሉም እንደርሱ ይመስላታል፡ከድን ከድን ሰዎች ትርቃለች፡አንድ ጊዜ የዱር ላም ናት ወደ ጫካ ስትመለከት ያው ቅጠለ በላው ደግሞ ያጠምዳታል....
=>>>ኢትዮ ትመጣለች ያገባታል በደንብ ወተቷን እና እርጎዋን ከጨርሰ በኋላ ብትወልድም ከእነልጆቿ ሌላ አድስ ጥሩ ጋት በአላት ይቀራታል።ልጇን ለቤተሰቧ ትታ ወደ ስደት… ይቀጥላል
https://t.me/MenhajuAsselfiya1