===> እይውልሽ እህቴ አንቺም እኮ አባስሽው !!
1/መሰደድ ያለ መሕረም አይቻልም አይደል፡ስለዚህ ለምን እንደተሰደድሽ ታውቂያለሽ አይደል?አዎ ከሆነ መልስሽ አንቺ የቤት ንብ ነሽ፡የቤት ንብ እኮ ከቤት የምትወጣው አበባዎችን ቀስማ ወደ ቤት ተመልሳ በተዘጋጀላት ቀፎ ማሯን ትሰራለች፡ትራባለች፡ትወልዳለች፡ጠባቂም አላት አራጅም አይበላት፡ማንም ማሯን አይቆርጥም ተንከባካቢዋ ቢሆን እንጅ እርሱማ ግድ ነው አይደል መጠቃቀም ያለ ነው።
መልስሽ አላማዬን አላውቅም ከሆነ አንቺ የጫካ ወይም የቃባ ንብ ነሽና ያገሽው ሁሉ ያለክብር ማርሽንም አንቺንም ጥርግርግ አድርጎ ትቶሽ ላሽ -- - -
ስለዚህ አላማ ይኑርሽ እባክሽ ለአንቺው ነው፡
ስደት ላይ ያለሽው እህቴ ሆይ
1/ቂርአት በቻልሽው መጠን ከሙኽተሶር ኪታቦች ጀምርሽ ቅሪ ፡እስቲግፋር አድርጊ፡ድዓ አድርጊ፡በአሏህ ላይ ያለሽን ተወኩል አጠንክሪ
ለስሜትሽ ገደብ አብጅለት ከአገኘሽው ወንድ ጋር አታውሪ ድንገት ከአላማሽን እንዳያስወግድሽ
2/ለብዙ አመታት እመዳም ቤት አትቆይ፡ጊዜሽን በአግባቡ ተጠቂሚ፡አሏህ በረካ ከአደረገልሽ ትንሽ ይበቃል ዱንያ አይደል ከሁሉም ድርሻ ይኑርሽ ከባሉም ከልጁም
3/ብራችሁን ዝም ብላችሁ አታባክኑ ኢትዪ ስትመጡ እንኳን የሩቅ ሰው የቅርብ ቤተሰብም ገንዘብ ከሌላችሁ ትዝ አትሏቸውም ፡
=>አስፈላጊ ሆኖ ከተገኘ በመጠኑ አስባችሁ ለሚገባው ስጡ እናንተን በማይጎዳ መልኩ፡፡
ለምሳሌ=ለቤተሰብ ከልክ በላይ መላክ
=ለኡስታዞች ከልክ መላክ፡ቂርአት ለሚያቀሩ ሰዎች አንድ ሴት ከ200-1000 ሪያል ወይም ድናር ፡ድርሃም መክፈል እርሱ ግደታው ሆኖ እያለ
=ለመስጅድ፡ለመርከዝ እዚህ ያለው ባለሃብት ይስራ መስጅዱን እህቴ ፡አዎ እህቴ ባለሃብት ሙስሊም ዘጭ ነው ይስራ፡ለመስጅድ ከአዋጥሽ በልኩ በቃ፡
አሁንማ አይወራ ረመዷን ተጠብቆ ልመና በከተማ ፡በገጠሩ ወሩ ሙሉ በቃ በተለያየ ቦታ ግርፑ ተከፍቶ ማሻ አሏህ ሱመያ ማሻአሏህ የተለያዩ የመነሸጫ ቃላቶችን እየወረወሩ አሪፍ ምላስ ያለውን መድርክ መሪ ያደርጉና ስክር አድርገው በነሻጣ በኡስታዝ እገሌ ስም 1000ሪያል በኡስታዝ እገሌ ስም 2000ሪያል - - - ووووووووو
አዎ መስጅድ ፡መርከዝ ማሰራት አጅር አለው አረ እንዳውም ሶደቀቱልጃሪያ ነው፡፡ግን እህት በልኩ በአቅምሽ ነው ፡፡ሙተመኪን የሆኑ ባለሃብቶች ፡ሙቂም የሆኑ ይጠየቁ መስጁን ይስሩ ወሏሂ አቅም አላቸው ግን እነሱን ከባድ ነው ሰጥተውም የታል ስለሚሉ፡አንቺ ታዋጫለሽ እንጅ ምን አደረጋችሁት አትሉም ፡ምን ተሰራበት አትይም፡ኦድት ይደረግ አትይምምም በቃ!!
አይይይይይ ርዕሴን ረሳውሁት...
4/ገዘባችሁን በአስተማማኝ ሁኔታ አስቀምጡ፡ከቻላችሁ ቦታ፡ቤት የማትረባም ብትሆን ነገ በውድ ትሸጣለችና በስማችሁ ወይም
በደንብ ታማኝነቱን በምታውቁት ግዙ፡ብሩ እየረከሰ ስለሆነ
5/ቶሎ መጥታችሁ አግቡ ፡ውለዱ
6/ወደ ኢትዪ ስትመጡ አሁን ያለውን ሁኔታ በደንብ አጣሩ፡ከዚያም የኢትዪ ኗሪ መስላችህ ግቡ እንዳትታወቁ መታወቃችሁ ብዙ ችግር አለውና በሌቦች አይን ስር እንዳትወድቁ ፡
ማንንንንንንንንን?ምን አይነት ወንድ እናግባ?ስደት ላይ ሆነን ወይስ አገር ገብተን?????
- - - -ይቀጥላል
https://t.me/MenhajuAsselfiya1
htt rel='nofollow'>ps://t.me/MenhajuAsselfiya1