Trainee Banker.pdf
✅ Tsehay Bank Call for Interview!
ፀሐይ ባንክ ለአዲስ አበባ ቅርንጫፎች በትሬኒ ባንከር ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ በቀን 03/12/2018 ዓ.ም. ማውጣቱ ይታወቃል፡፡
✅ለሥራ መደቡ አመልክታችሁ ሁሉንም መመዘኛዎች አሟልታችሁ የሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መልቀቂያ ፈተና (National Exit Exam) ውጤታችሁ ከ88% በላይ የሆነና ስማችሁ ከላይ በተያያዘው ኤክሴል የተዘረዘረ አመልካቾች፣ ከስማችሁ ትይዩ ባለው ቀን እና ሰዓት በቅሎ ቤት አካባቢ መዓዛ ደሳለኝ ሕንጻ ላይ በሚገኘው የፀሐይ ባንክ ዋናው መሥሪያ ቤት በሚሰጠው የቃል ፈተና (Interview) ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
✅ከአዲስ አበባ ውጭ ባሉ ቅርንጫፎች የትሬኒ ባንከር ክፍት ቦታዎች ላመለከታችሁ ተወዳዳሪዎች ወደፊት የቃል ፈተና ጥሪ የምናደርግ መሆኑን እንገልጻለን፡፡