Trainee Bankers Dire Dawa call.pdf
የቃል ፈተና ጥሪ!
ፀሐይ ባንክ ለድሬዳዋ፣ ሐረር እና ጅግጅጋ ቅርንጫፎች በትሬኒ ባንከር የሥራ መደብ ላወጣው ማስታወቂያ አመልክታችሁ ሁሉንም መመዘኛዎች አሟልታችሁና ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መልቀቂያ ፈተና (Exit Exam) ውጤታችሁ ከ88% በላይ የሆነ አመልካቾች፣ ከላይ በተያያዘው ፒዲኤፍ ስማችሁ የተዘረዘረ አመልካቾች ከስማችሁ ትይዩ ባለው ቀን እና ሰዓት ድሬዳዋ ራስ ሆቴል በሚሰጥው የቃል ፈተና (Interview) ላይ እንድትገኙ እናሳውቃለን፡፡
ከድሬዳዋ፣ ሐረር እና ጅግጅጋ ውጭ ባሉ ቅርንጫፎች የትሬኒ ባንከር ክፍት ቦታዎች ላመለከታችሁ ተወዳዳሪዎች ወደፊት የቃል ፈተና ጥሪ የምናስተላልፍ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
ፀሐይ ባንክ
ለሁሉ!