MERKATO FX dan repost
አንዳንዴ ምን አገባክ ማለት መልመድ አለብን
🗣 ብር አለህ አይደል ልብስ አትገዛም
ምን አገባክ?
🗣 ብር አለህ አይደል ለምን ወጣ ብለህ አትዝናናም
ምን አገባክ¿
🗣 ብር አለህ አይደል ለምን ሚገርም ጫማ አትገዛም
ምን አገባክ 🤔
Habibi ምን አገባክ is the key
🗣 ብር አለህ አይደል ልብስ አትገዛም
ምን አገባክ?
🗣 ብር አለህ አይደል ለምን ወጣ ብለህ አትዝናናም
ምን አገባክ¿
🗣 ብር አለህ አይደል ለምን ሚገርም ጫማ አትገዛም
ምን አገባክ 🤔
Habibi ምን አገባክ is the key