የሊቨርፑሉ አሰልጣኝ አርኔ ስሎት ስለ ዙቢሜንዲ ዝውውር ሲጠየቅ አሁን ያለን ቡድን ጠንካራ ነው ሲሉ ተናግረዋል ።
" አሁን ላይ ቡድናችን በእውነቱ ጠንካራ እንደሆነ አምናለሁ እና ደሞ አሁን ላይ የእኛ ቡድን የሚያጠናክሩን ተጫዋቾችን በዝውውር ገበያው ላይ ማግኘት ቀላል አይደለም "
“ዙቢመንዲ በሚያሳዝን ሁኔታ እሱ ላለመምጣት ወሰነ አሁን እሱ ቢቀርም እኛ ወደፊት እንቀጥላለን ምንም የጎደለብን ነገር የለም ። "
SHARE" @MEX_SPORT