#ወሳኝና_አድስ_ተከታታይ ሙሐደራ
[ክፍል9️⃣]
➢#العنوان◄مسألة العذر بالجهل...
ርዕስ➢ሰዎችን በተውሂድ ፣ በሽርክ ፣ በአቂዳ ጉዳይ መረጃ ሳይደርሳቸው ሲቀር ዑዙር መስጠት ይቻላል ወይንስ አይቻልም?...
➾በዚህ ድምፅ ከተጠቀሱ አንኳር ነጥቦች በጢቂቱ➘➘➘➘
🔜 በአሏህና በመልክተኛው ያመነን አሏህን እየተገዛሁ ነው ብሎ የሚያምንን እንደውም ጠማማ የሆኑ የአካባቢው ሸይኽ ተብየዎች ወደአሏህ የምትቃረብበት ተግባር ነው ብለው ያስተማሩት የሆነን አካል መረጃ ሳይደርሰው ሸርክ ሰራ ተብሎ ከኢስላም አሰፈንጥሮ አሶጥቶ እንደ አይሁድና እንደ ነሷራ ነው የምናየው የምንኗኗረው ማለት እንደ ረፍድ ፅሃይ ፍንትው ያለ ስህተት(ጥመት)ሰለመሆኑ...መረጃዎች ሁሉ የአመላከቱ ሰለመሆናቸው
🔜 ጠማማዎች እንዳያሟሙህ፣ እንዳያንሻፍፉህ፣ እንዳያርገበግቡህ የሱና ዑለማዎችን አቋም ጠንቅቀህ አጥብቀህ ሙጭጭ አድርገህ ያዝ ተጠንቀቅ!!
🔜 ...አዒሻ ረደሏሁ ዓንሃ ለመልክኛው ሰለሏሁ ዓለይሂ ወሰለም #አሏህ_የምንደብቀውን_ሁሉን_ነገር_ያውቃልን? ብላ በጠየቀች ግዜ የመለሱላት መልስ
🔜ተውሂድ ያስተማሩት ዑዙር ቢል ጀህል የሚሰጡ የሆኑት እንደነ ኢብኑ ተይሚያ እንደነ ሸይኽ ሙሐመድ አብዱል ወሀብ እንደነ ሸይኽ ሙቅቢል እንደነ ሽይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን... ታላላቅ ዑለሞች ሆነው ሳለ ተውሂድ አልገባቸውም የሚል ከንቱና ደፍር!!
🎙للشيخ أبي ذر أبي طلحة الولوي حغظه الله
🎙በሸይኽ አቡዘር አቡ ጦለሃ ሃፊዘሁሏህ
➧ተጨማሪ ፈዋዒዶችን ለማገኘት ይቀላቀሉ!!
➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
➛ከዚህ የቀጠለ➘➘➘➘➘➘➘
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/11835