ሰበር ዜና
የሪያድ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ወይም ባለስልጣን ማስታወቂያ
በሪያድ ከተማ ሆቴሎች መካከል በአንዱ የተገኙ ሶስት የሴተኛ አዳሪ ሴቶች መያዛቸውን የሪያድ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ያስታውቃል ።
ይህን በተመለከተ ሸይኽ ሁሴይን አስሲልጢይ አላህ ይጠብቃቸው እንዲህ አሉ ፦
የሱዑዲያ መንግስትን አላህ ያግዛቸው የሚጠላ እነ መጥፎን ሁሉ አላህ ይከላከልላቸው ።
በአለም የተኛው ሐገር ነው ዝሙትን የሚዋጋው ?
እኽዋነል ሙስሊሚንን ሱሩሪዮችን ከቢደዕና ከስሜት ባለቤቶች የሆኑ ፍልፍሎቻቸውንም አላህ ይርገማቸው !
ብዙ ሀገሮች ዝሙትን ጥንቆላን(ሲህርን) ማታለልን ማጭበርበርን በግልጽ ይፈቅዳሉ ከውርደት በአላህ እንጠብቃለን ።
✍Abu Nuh ሚስባህ ሙሐመድ
https://t.me/MisbahMohammed_6682