Postlar filtri


አዲስ በማለቱ ፊተኛውን አስረጅቶአል አሮጌና ውራጅ የሆነው ሊጠፋ ቀርቧል ። ዕብ 8:13



እግዚአብሔር የትላንት የውድቀት ሕይወት እንዲው ያስረጀው🙏


I am deeply grateful to Jesus of Nazareth for granting me another year of life. This song truly captures the feelings of my heart.✌️

ኦፎኮርስ ምስጋና...ይግባው እግዚአብሔር ሳሳልኝ ተጠነቀቀልኝ❤

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ




ለመንፈስ ድህነቴ ብስራቱ የሰበከ
የልቤን መሰበር በቃሉ እውነት የጠገነ
ምርኮኛ የነበርኩትን ነጻነቴን ያወጀልኝ
በብዙ ለቅሶ ፋንታ መጽናናትን የላከልኝ

እጨምራለሁ ባያክልህ ባይመጥን
ጥግህን ባይደርስም (2*)

ለእየሱስ በመንፈስ ሆናቹ ይሄን ተቀኙለት😍


ኦ አለ ምለው አለ ምለው
ኦ ምናገረው ምፎክረረረው
ስለ አምላኬ ስለ ጌታ ስለ እሱ ነው


ዘመን ተሸጋሪ ዝማሪዎች ስንሰማ ይነዘረናል አይደል😍


ሚሲዮናዊ ሀሳብን ማሰላሰል

​"የክርስቶስ መንፈስ የሚሲዮን መንፈስ ነው። ወደ እርሱ ይበልጥ በተጠጋን ቁጥር፣እጅግ የላቀ ሚሲዮናዊ እንሆናለን።"(The spirit of Christ is the spirit of missions. The nearer we get to Him, the more intensely missionary we become.)

ሄንሪ ማርቲን (Henry Martyn)


ለካ ያየኛል ኢየሱስ ለካ
ይመለከተኛል ለካ
አይቶ ሰምቶ የሚራራ
አለ ከእኔ ጋራ🎶🎶


ዛፍ ቢቈረጥ ደግሞ ያቈጠቍጥ ዘንድ፥ቅርንጫፉም እንዳያልቅ ተስፋ አለው። ሥሩም በምድር ውስጥ ቢያረጅ፥ከውኃ ሽታ የተነሣ ያቈጠቍጣል፤እንደ አትክልት ቅርንጫፍ ያወጣል።
  ኢዮብ 14:8-9


@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ




"ዓለሙንና በእርሱ ያለውን ሁሉ የፈጠረ አምላክ እርሱ የሰማይና የምድር ጌታ ነውና እጅ በሠራው መቅደስ አይኖርም፤ እርሱም ሕይወትንና እስትንፋስን ሁሉንም ለሁሉ ይሰጣልና አንዳች እንደሚጎድለው በሰው እጅ አይገለገልም።"

የሐዋርያት ሥራ 17:24-25


አትሂድ ከደጄ ወዳጄ ቤቴ ግባ
ወዳጄ ቤቴ ግባ
እግርህን ልጠበው እባክህ አረፍ በልና
ወዳጄ ቤቴ ግባ
እንግዶችን ልሸኝ ገፍተው ከእልፍኝ ያራቁህን
ፍተው ከእልፍኝ ያራቁህን
ደምቀህ እንዳትታይ በምክር የሚያያቀሉህን
በምክር የሚያያቀሉህን❤️‍🩹

መልካም ምሽት🫶




"በቸርነትህ ዓመትን ታቀዳጃለህ፥ ምድረ በዳውም ስብን ይጠግባል።"
(መዝሙረ ዳዊት 65: 11)

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ


እንኳን አደረሳችሁ ❤ አዲስ አመት እንዴት እያለፈ ነው ?

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ


ምህረትህ ካለ ማጉረምረም ምን ይጠቅመኛል..?


መልካም ምሽት 🫶



@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Chr


አንተ ጋር መጣለው ይዤ ሁሉ ነገሬን ጉዳዬን🥺🙌


ፈቺ ነህ ❤️‍🩹

@Missionaries_of_Christ
@Missionaries_of_Christ


ምሳሌ 3፣3
ፍቅርና ታማኝነት ከቶ አይለዩህ፤
በአንገትህ ዙሪያ እሰራቸው፤
በልብህ ፅላት ላይ ጻፋቸው።






መዝሙር 23:4 — በሞት ጥላ ሸለቆ እንኳ ብሄድ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትሮችህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል።

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.