የታክስ ደረሰኝ አጠቃቀም እና አስተዳደር መመሪያm/ማሻሻያ/ ቁጥር 188/2017 መሠረት
ሕዳር 13/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ከአንድ በላይ የንግድ ሥራ ዘርፍ እና የንግድ አድራሻ ያለው ታክስ ከፋይ፤
#ድርጅት ከሆነ፡-
(1) የማንዋል #ደረሰኝ ለማሳተም ጥያቄ ሲያቀርብ ለእያንዳንዱ ቅርንጫፍ የሚያስፈልገውን የጥራዝ ብዛት መግለጽ አለበት፤
(2) ከዋናው አድራሻ በተጨማሪ #ደረሰኙ ሊታተምለት የተፈለገው የንግድ ዘርፍ እና የቅርንጫፍ አድራሻው ተገልጾ መታተም አለበት፡፡
#ግለሰብ ከሆነ፡-
(1) የማንዋል #ደረሰኝ ለማሳተም ጥያቄ ሲያቀርብ እያንዳንዱ የንግድ ሥራ ዘርፍ ለሚካሄድበት ቦታ የሚያስፈልገውን የጥራዝ ብዛት መግለጽ አለበት፤
(2) ከዋናው አድራሻ በተጨማሪ #ደረሰኙ ሊታተምለት የተፈለገው የንግድ ዘርፍ እና የንግድ ሥራ ዘርፉ የሚካሄድበት ቦታ ወይም አድራሻ ተገልጾ መታተም አለበት፡፡"