ሚዲያ በሀገር ግንባታ ሂደት ውስጥ ትልቁን ድርሻ ይወስዳል
ጥር 27/2017 ዓ.ም (የገቢዎች ሚኒስቴር)
የገቢዎች ሚኒስቴር የበላይ አመራሮች የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በአዲስ አበባ ያስገነባውን አዲስ ስቱዲዮ ጎብኝተዋል::
በጉብኝታቸውም ክብርት ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ ግንባታው የአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሀገር ግንባታ ላይ እየሰራቸው ያሉ ጠንካራ ሥራዎችን የሚመጥን ስቱዲዮ ነው ያሉ ሲሆን በቀጣይም ለሚሰራቸው አብሮነትን አና ወንድማማችነትን የሚፈጥሩ አሰባሳቢ ሃገራዊ ትርክቶች ይበልጥ ምቹ መሆኑን ገልጸዋል::
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫኑ https://rb.gy/52pals