በገቢ ዘርፍ አመዘጋገብና ታክስ አሰባሰብ ዙሪያ ውይይት ተደረገ
የካቲት 4 / 2017 ( ገቢዎች ሚኒስቴር )
ዘርፍን መሰረት ያደረገ የግብር ከፋይ ምዝገባ እንዲኖር እና ገቢ በመነጨበት ዘርፍ ለይቶ ለመሰብሰብ የሚያስችል አሰራር ለመዘርጋት አቅጣጫ አስቀምጦ በመሰራት ላይ የሚገኘው ሚኒስቴር መ/ቤቱ ለዚህም ይረዳው ዘንድ የሚኒስቴሩ አመራሮችና ባለሙያዎች ከታክስ ትራንስፎረሜሽን ጽ/ቤት አማካሪ ቡድን ጋር ውይይት አድርገዋል።
የውይይት መድረኩን በንግግር የከፈቱት የታክስ ኦፕሬሽን ዘርፍ ሚኒስትር ዲኤታ አቶ አብዱረህማን ኢድ ጣሂር ዘርፉ ሪፎርም ላይ መሆኑን በማንሳት በሪፎርሙም ውጤት እየተገኘ መሆኑን ተናግረው ገቢን በዘርፍ መመዝገብ ለገቢ ማደግ የሚኖረው አስተዋጽኦ ከፍተኛ ነው ብለዋል።
በአማካሪ ቡድኑ ተወካይ ፔኒና ሙንጋ ለውይይቱ መነሻ የሆነ ጽሁፍ የቀረበ ሲሆን በጽሁፉ አለም አቀፍ ተሞክሮና የኢትዮጵያም አሰራር ቀርቦበታል።
ሙሉውን ለማንበብ ሊንኩን ይጫ፡- https://shorturl.at/7JwNt