የዓመት ናፍቆት | አዲስ ነሺዳ | New Ethiopian Neshida | በአሚር መላኩ እና ማዕሩፍ አባስ #muaz_habib #neshida #ethiopia
Copyright @Alwan Records
ከጀማሪና እውቅ ሙንሺዶች ጋር ያማሩ የተዋቡ ስራዎችን ይዞ አልዋን ሪከርድስ ብቅ አለ ።
ያማሩ የግጥምና ዜማ ስራዎችን ባማረ ቅንብርና የቪድዮ ቀረጻ በአልዋን ሪከርድስ በቅርብ ቀን ! የአላህን ሱወ ልቅናና ገናናነት የመልዕክተኛውን ( ዐሰወ ) ሁለንተናዊ ስብዕናና ፍቅር የሚያሳዩ ስራዎችን በእውቀት በሙያዊ ጥንቃቄና ጥራት ወደእናንተ ይዘን ለመቅረብ ዝግጅታችንን አጠናቀናል ። ከእርስዎ የምንጠብቀው የዩቱዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይ ያ...