🍂🌸🍂
🍂 የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ "አላህ ዘንድ ከቀኖች ሁሉ በላጩ የጁምዓ ቀን ነው» [ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን፦ "ሰሂህ" ብለውታል። [አል ሲልሲለቱ ሰሂሃ/ ቁጥር 1502]
🍂 የአላህ መልዐክተኛ(ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ "በጁምዓ ቀን ሱረቱል-አል-ከሕፍን የቀራ ሁለቱ ጁምዓዎች መካከል (የመልካም ምንዳ) ብርሓን ያበራለታል። [አልባኒ ሰሒሕ ብለውታል]