ሁሉም ነገር ለኸይር መሆን ማመን የአማኝ ምልክት ነው።
"قل لن يصيبنا إلا ما كتب الله لنا هو مولنا وعلى الله فليتوكل المؤمنون"
" በላቸው አላህ የፃፈልን እንጂ አይነካንም እሱ ረዳታችን ነው ሙእሚኖችም በአላህ ይመኩ "