ከ ጥቂት ሰአት በፊት ምን እንደተፈጠረ ላልሰማችሁ እኔ በአጭሩ ልንገራችሁ !!!
ታከለ ኡማ በፌስቡክ ገፁ ላይ " ብዛት ያለው ማዳበሪያ ወደሀገር ውስጥ እንደገባ እና በቅርቡ ለገበሬው ሊከፋፈል እንደሆነ " የሚገልፅ ፅሁፍ እና መጋዘን ውስጥ የገቡትን ማዳበሪያዎች ፎቶ ቀርፆ አብሮ ከፅሁፉ ጋር ያያይዛል።
ነገሩ የሚጀምረው እዚህ ጋር ነው 😅
ጃዋር መሀመድ ታከለ የለቀቀውን ፎቶ አጉልቶ ሲመለከተው የማዳበሪያው ጆንያ ላይ በትንሹ በእንግሊዘኛ " ይሄ ምርት ከ 2022 G.C በዋላ በፍፁም እንዳትጠቀሙ " ይላል።
ይህ ማለት ታከለ አስገብቶ ለገበሬዎች ሊያሰራጭ የነበረው ማዳበሪያ expired ካደረገ 3 አመት ሆኖታል ማለት ነው። ለዚያውም በግልፅ ከ 2022 በዋላ መጠቀም እንደሚጎዳ ተፅፎበታል።
ከዛም ጃዋር ወዲያው የታከለ ኡማን ፖስት Screen shoot አድርጎ ፈረንጅ እንዲሰማው መጀመሪያ በእንግሊዘኛ ቀጥሎ በ አማርኛ አድርጎ ከባድ ወንጀል ከመሰራቱ በፊት ታከለን አስቁሙት ብሎ ፖስት አደረገው ።
ከዛም ታከለ ወዲያው ተሯሩጦ expired ቀኑን የሚያሳዩትን 3 ፎቶዎች ከ ፖስቱ ላይ መርጦ አጠፋቸው።
ጃዋር ደግሞ 3 ፎቶዎችን ታከለ እንዳጠፋ የሚያጋልጠውን አዲሱን የ ፌስቡክ feature ተጠቅሞ በድጋሚ አጋለጠው። በተጨማሪም በእንግሊዘኛ "
በዚህ ሰአት የመንግስት አካሎች የሚያደርጉት ጠፍቷቸዋል ። በቅርብ ጊዜ ውስጥ ከፍተኛ የሆነ እራስን መከላከያ መንገድ ይጠቀማሉ ተብሎ ይጠበቃል ልክ እንደ " ጥላሁን ያሚ እና ዋሚ " 😄
በአጭሩ ልንገራችሁ ብይ 10 ገፅ ሙሉ ፃፍኩባችሁ አይደል ? አፉ በሉኝ
@my_oromia