ለ ኮ/ቻ ሪጅኦፖሊታን ከተማ አስ/ትም / መምሪያ
የሚሊኒየም ኮ/ቻ 2ኛደረጃ ት/ቤት ባለፈው
የ12ኛ ክፍል ወላጆችን ያወያየን ሲሆን ዛሬ
በ 8-03 - 2017 ዓ.ም ከፍተኛ ቁጥር ያለው ከ9-11 ኛ ክፍል ወላጆችን ጥሪ አድርገን ውይይትና የንቅናቄ መድረክ አካሄዷናል ::
1.ወላጆች ከወድሁ በመጠራታቸው ደስተኛ መሆናቸውን ገልፀዋል
2. ለት/ቤቱ G + 4 ህንፃ ግንባታ ዝቅተኛ
መነሻ ደጋ ፍ 200 ብር ወስነዋል ::
3. የተጓደሉ የወተመህ 2 አባላትን በመምረጥ
እና የ2017 የትም ዘመን ዕቅድ ትውውቅናአፈፃፀም ግምገማ በማድረግ ለተማሪዎች ውጤት መሻሻል በጋራ ርብርብ ለመስራት መልካም ተሞክሮ ያላቸው ወላጆች ተሞክራቸውን ባማካፈልመግባባት በመፍጠር ስኬታማ የሆነውይይት ተካሂዷል ።
ሚሊኒየም ት/ቤት
ናደው አሠፋ