ይሄ የምታዩት ታዳጊ መሀመድ ሰይድ ይባላል፡፡የኮምቦልቻ ሚሊኒየም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ተማሪ ነው፡፡ ዛሬ ጧት 25000 ብር የሚያወጣ ሞባይል ት/ቤት ግቢ ውስጥ ስፖርት ሲሰሩ የነበሩ ሰዎች ጥለውት ማንም ሳያየው አግኝቶ አስረክቧል፡፡ልጅ ካሳደጉም ካስተማሩም አይቀር እንዲህ ነው፡፡ወላጆቹንና ት/ቤቱን ያኮራ ጀግና ሆኖ ተመዝግቧል፡፡
መሀመድ እናመሰግናልን፡፡
መሀመድ እናመሰግናልን፡፡