የሚሊኒየም 2 ኛ ደረጃ ት/ቤት
የት/ቤታችን 11 D ክፍል ተማሪ የሆነው ተማሪ መሀመድ ሰይድ የ25000 ሺህ ብር ሞባይል
ወደቆ በማገኘቱ ለት/ቤቱ የሰm ሲሆን የኮምቦልቻ
ሠላም ና ስፖርት ለሁሉም ኤርቢካ ክለብ አባላት
- የ3000 ሺህ ብር ሽልማት
- የክለቡን ማሊያ የሸለሙ ሲሆን
. ት/ቤቱም 1 ደርዘን ደብተር በት/ቤቱ ተማሪዎች ሰልፍ ስነ-ስርዓተ ላይ ሸልማል ።
የዘመኑ ተማሪዎች የዚህን ተማሪ አርአያነት
ያለው ተግባር እንድከተሉ መልዕክት ተላልፏል።
ናደው አሰፋ
የት/ቤቱ ር/መምህር